Procrastination (ስራን ማዘግየት) ማለት ተግባሮችን ነገ እሰራዋለሁ እያሉ ማስተላለፍ ነው። ⏳ ብዙ ጊዜ ምክንያቱ ስንፍና ብቻ አይደለም። ከጀርባው ያሉት እውነተኛ ምክንያቶች እነዚህ ሊሆኑ ይችላሉ፦ 😳የውድቀት ፍርሃት 😳ግልጽ ያልሆነ ግብ 😳የተግባሩ ክብደት (መብዛት) 😳"ፍጹም ካልሆነ አልሰራውም" የሚል ፍላጎት (Perfectionism) ይህንን ልማድ ለመስበር እነዚህን 4 ቀላል ዘዴዎች ሞክር፦ ✅ተግባሩን በትንንሽ ክፍሎች ክ…