ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ደስ አለኝ ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ረካሁኝ ሽፍት(ጥፍት) ልበል ከግርግሩ(ከትርምሱ) ልራቅ ልረሳ በእግሮችህ ስር መድሃኒትን ይዤ እንድነሳ ከዛም ባለፈ ባንተ በራስህ እደነቃለው ባውቅኩህ ቁጥር እወድህ እና እዛው ከርማለው*2 አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል የሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናል ጠረንህን ለምዶት ከሩቅ ይለይሀል በግርታው መሀል ጌታ እኮ ነው ይላል በብዥታው መሀል እሱ አ…