Media post
@gurageZ (opens in Telegram, new tab)
# ይህ የዘቢዳር ቻናል የሀገራችን ብሎም የጉራጌ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካ፣ ኪነ ጥበብ፣ ታሪክ፣ ርዕዮት እና ሁለንተናዊ መልክ የሚዳሰስበት የመገናኛ የመወያያ እና የመጦመርያ አውድ ነው!
3,521
subscribers
subscribers
3.5K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
—
Engagement (ERR)
—
Posts per month
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @gurageZ with live view counts
Media post
You might also like these communities
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
203.8K
1.2
Citation index
0.0
መስቀል አሳየኝ፤ ጉራጌ ውስጥ የታዘብኳቸው 9 ነገሮች በውስጥ የተላከ የመስቀል በዓል ተጓዥ ትዝብት እኔ ለመስቀል ገብቼ ይህንን ታዝቤ መጣሁ፤ እናንተስ ምን ታዘባችሁ? የመስቀል በዓል ሰውን ወደ ቤቱ፣ ወደ መንደሩ፣ ወደ ማህበረሰቡ የሚመልስ በዓል ነው። እኔም በዚህ ዓመት መስቀልን ምክንያት አድርጌ በሁለቱም የጉራጌ ዞኖች በተለያዩ አካባቢዎች ተዘዋውሬያለሁ። ሰዎችን አይቻለሁ፣ ከሰዎች ጋር ተነጋግሬያለሁ፣ ከተሞችንና ገጠራማ አካባቢዎችን ተመ…
Media post
በአዲስ አበባ-ወልቂጤ መስመር ከባድ ዝርፊያ የፈጸሙ አካላት በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ ወልቂጤ | ዘቢዳር ሚዲያ (ሐምሌ 24 ቀን 2018) ከአዲስ አበባ ወደ ወልቂጤ በመጓዝ ላይ በነበረ የተሽከርካሪ እና ጭነት ላይ ሐምሌ 23 ቀን 2018 ከባድ የዝርፊያ ወንጀል የፈጸሙ ተጠራጣሪዎች በፖሊስ እና በጸጥታ አካላት በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። እንደቀረቡት መረጃዎች ገለጻ የሰሌዳ ቁጥሩ ማ/ኢ ኮድ 3 - 03175 የሆነ አይሱዙ ተሽከርካ…
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ለጸጉርና ውበት ስራ ባለሙያዎች https://vt.tiktok.com/ZSQ4m2Nfm/
Media post
ለወጣቶች የብድር አቅርቦት ለልማት ወይስ ለተጨማሪ ዕዳ? Johns Hopkins University Community service as a pathway to work በተባለ ሀገር በቀል ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት አማካኝነት በግብርና ዘርፍ:- በንብ ማነብ ፣ በዶሮ እርባታ እና በፍየልና በግ ማደለብ ሁለት ሺ ዘጠኝ መቶ ወጣቶች ብድር ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ የጉራጌ ዞን መንግስት አሳውቋል። ለወጣቶች ከ6 ወር እስከ 1 ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ የሚመ…
Media post
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
Facts matter! www.meseretmedia.org
75.6K
subscribers
This is official Telegram Channel of Ministry of Revenues Medium Taxpayers Branch No 2. Join the channel.
19.5K
subscribers
Mamusha Fenta is a Bible expositor and conference speaker residing in Addis Ababa, Ethiopia.
14.4K
subscribers
ETHIO 251 is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds. መረጃ ለማድረስ :- @Ethio251MediaInfo
41.4K
subscribers
ወቅታዊ ጉዳይ
11.1K
subscribers