Media post
@getemi (opens in Telegram, new tab)
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ? እንጃ።🤷♀️ ✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ? እንጃ🤷♀️ ✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ? እንጃ🤷♀️ ♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 👉comet ena malt yemet felguti ngr kal @Erazatube_bot
4,763
subscribers
subscribers
4.8K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
—
Engagement (ERR)
—
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @getemi with live view counts
Media post
You might also like these communities
0.2
Citation index
0.0
ይለቀሳል በሐዘን ፥ ባይኖርም አባባይ ዕንባም አይገደውም ፥ ይወርዳል እንደ አባይ ደስታ ግን ሰው ይሻል አብሮ የሚያሳስቀው ፥ አጃቢ ተከታይ ሲዳር ሚዜ ሚሆን ፥ ሲዘፍን ተቀባይ ። ሰው በደስታ ድሎት ቦታ አልበቃ ብሎት ሲሆን ሐሴት ባሴት ከአጀብ ተነጥሎ ፥ ተደብቆ በሌት መች ያቅታል ማዘን ፥ በሲቃ ማቃሰት ? ይልቅ የሚከብደው ፥ ለብቻ መደሰት ። ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼ…
ያ ጊዜ የምንለው መስከር'ም በቃኝ ሲል ጥቅምት ሲገባ እናያለን ሁሌም ህዳር የሚያፈራ ሌላ ውብ አበባ የእኔ ጥያቄ ግን? ሰላም የሀገሬን ጡት መቼ ነው የሚጠባ? ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ሰውነት ነበረ በአይን የሚያግባባን ፣ መሀላችን ገብቶ በቁስ ሰላም አጣን። ከአፍ የገባ ሁሉ በውድድር አለም፣ ተይው አትመዝኝው ሁሉ አይመዘንም። ትንሽ ነው ስንባል ስላመንን አይደል፣ የያዝነውን ጥለን ላልያዝነው ስንዋልል። የመከራ ዋጋ በቅናሽ ገዝተነው፣ የያዝነውን አጥተን ከሰው አገኘነው። ሁሉ አይመዘንም ሁሉም አይገዛም፣ ምክር ያለቦታው ህመምን አይገፋም። የተሰበረ ልብ ረክሷል ቀንሷል፣ ያገኘውን ሲሰብር ጥርስ ማየት ለምዷል፣ ሲሰድብ ይሳቃ…
Media post
ላገኝሽ ነው ብዬ ጠመንጃ አንግቤ ለነፍዬ ማቆያ ጭቅና ጠግቤ በየተራራው ስር በየ ጉራንጉሩ ውርጩ ሲበረታ ሲያይል ሀሩሩ ስቶክስ ሳስቶክስ የጥይት እሩምታ አካላቴ አይዝል ልቤ ተሎ አይመታ ከጠላት አቃጣጫ መድፍ እየተመታ ስዞረው ጮካውን ስዘለው ገደሉን ተኩሱ ይበርድ ና ሳርፍ ግዜ አንዱን ናፍቆትሽ ይመጣል ጓዙን ጠቅልሎ ልቤን ሊያሸፍተው መዳፉን ጠምልሎ ደሞ ሌላ ውግያ * 2 ከቀድሞው የከፋ ምሽግ የሌለበት ጥይቱም ለከፋ ስታንጋጊው ከርመሽ ሳቅን…
"የድሮ ደብተሬን ስገለጥ፣ 'ፍቅር እያደር ወጣት ይሆናል እንጂ እንደ ሰው አያረጅም' የሚል ጽሁፍ አገኘሁ። የኔስ ፍቅር የት ደረሰ? እንደ እድሜ ጠገብ አዛውንት መቋሚያ ተደግፎ ይሆን ወይ? 'ገና አልሞትኩም' እያለ ለማትረፍ የሚታገል... አንዳንዴ በውስጥ ያለን ስሜት አለመናገር፣ ከልብ የማይጠፋ የዘወትር ጠባሳ ሆኖ ይቀራል። እናንተስ? የውስጣቹን ሳትናገሩ ግዜ የሸበለለባቹ ነገር አለ?" ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግ…
የብቸኝነት ካባ ሰውነቴን ሲጫጫነኝ ተስቼ ወጣው ሰማዩ ሰዋችኝ በጎርናና ድምጹ ካሁን ካሁን ዘነብኩ እያለ ማስፈራራት ጀምሯል. . . . በዚ መሀል ሰው መራራጥ ጀመረ የዛኔ ወድሃለው ያለቺኝ ልጅ በፍጥነት ብስክሌት ስነዳ አየዋት በዛው ቅጽበት ትዝታዎቼ መጣን መጣን ማለት ጀመሩ ለመጀመሪያ ግዜ ወድሀለው ያለቺኝ ቀን የሳልኳት ቀን ምናምን ምናምን ትርኪሚርኪ ትዝታ . . . ግራ ተጋባው የተዳፈነው ፍቅሬ አፈር ልሶ ሲነሳ ይታወቀኛል ሰው እንዴት…
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
Journalist-at-large
135.4K
subscribers
"ቶጳዝዮን"ማለት ቢጫ የከበረ ድንጋይ ፣ዕንቍ ማለት ነው። በተስፋ የተቃኘዉን ሀሳባችንን እና ስሜቶቻችንን በዕንቊ ቃላቶች እያዋዛን በብዕራችን የምንገልፅበት ምርጥ ቻናል ነው። ለማንኛውም አስተያየት👇👇 @Ediwub @Tirrubel
3.7K
subscribers
" ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2…
2K
subscribers
This channel provides updates, job vacancies, and banking services from a financial institution in Ethiopia.
11.7K
subscribers
በትዝታ ቀለም የተሞሉ ገጾች ዉስጥ ሳቅና እምባን የሚሸከሙ መስመሮች። ይህ የእኛ ጓደኝነት ነው - ስሜቶች ቃላት የሚሆኑበት ቦታ።
3.6K
subscribers
ቅን መድረክ በቅን ቡድን አማካኝነት ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋት 2:30 እስከ 6:30 ድረስ በአለም ሲኒማ የሚዘጋጅ ታላቅ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ መድረክ ነው። ይህን ቻናል ለሚወዱት ሰው ያጋሩ!
11.6K
subscribers