⁰ "ራስ አባይ" ⁰ ◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈ ⁰₀⁰₀⁰₀⁰₀⁰₀⁰₀⁰₀⁰₀⁰₀⁰₀⁰₀⁰₀⁰₀⁰₀⁰₀⁰ ውሃ ሆነን ፣ ከምድር ተነን እንደገና ፣ ነፅተን ጠለን የተያየን ፣ ደመና ላይ ያለ ቀለም ፣ ከላይ ሰማይ ልንያያዝ ፣ የዘረጋነው ጉሙን ጭልም ፣ ሲያደርገው ጣለን ካለም ፣ አፈር ገሉ አንድም ከቀይ ፣ ከጥቁሩ ምድር ስትዞር ፣ የወደቅነው ከጥቁሩ ፣ ከቀዩ ነው ውሃ ገባው ፣ የአፈር አመል ሁሉን 'ሚበላ ፣ ማይዳበል ወንዝ ሆነን ፣ ብንሞክረው የ…