❓ግቢ ውስጥ Grade እንዴት ነው ሚሰራው ? ❇️ GPA or CGPA ምን ማለት ነው ላላችሁኝ ጉድ የማያልቅበት ትምህርት ሚንስተር የሚያወጣው አዲስ ህግ እስካልኖረ ድረስ የሁሉም ግቢዎች grading system ተመሳሳይ ነበር በእያንዳንዱ ሴሚስተር ⏺ Out of 20 or 30% Test, Quizzes , group work or Assignment ⏺ Out of 20 or 30 % MID EXAM ⏺ Out of 50% Final Exam ለእያንዳንዱ ኮ…