የሐጅ ምዝገባ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት እንኳን ለ2019 ዓ.ል. (1448 ዓ.ሒ) የሐጅ ጉዞ በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። የሳዑዲ ዓረቢያ የሐጅ እና ዑምራ ሚኒስቴር ባካሄደው የአገልግሎት አፈጻጸም ውድድር ጠቅላይ ምክር ቤታችን ባለፈው ዓመት በሰጠው የላቀ አገልግሎት የዳይመንድ ደረጃ ተሸላሚ መሆኑ ይታወቃል። ዘንድሮም የትራንስፖርት፣ የምግብ፣ የማረፊያ ቦታ እና ሌሎች አገልግሎቶቹ…