📚 2018 1st semester Given courses 💻በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በ 2018 (1st Semester) የተሰጡትን የ Natural እና Social Science ትምህርቶች ዝርዝር አስቀምጠንላችኋል። 📱በተሰበሰበው Data መሠረት፣ በማንኛውም ዩኒቨርሲቲ ብትመደቡ በመጀመሪያው ሴሜስተር በእርግጠኝነት የምትወስዷቸውን 6 ዋና ዋና ኮርሶች ለይተን አዘጋጅተን Pdf'ፍ ላይ አስቀምጠናል! 👨💻የተመደባቹበትን ግቢ ካወቃቹ በኃላ…