👨💻Credit Hour VS Reading 🖥ውድ የ Freshman VIP ቤተሰቦቻችን በየጊዜው Important Tips እንደምንለቅላቹ የታወቀ ነው ዛሬ ደግሞ አንድ ነጥብ መስሪያ ጥሩ ዘዴ እንነግራቹሀለን እኛን የረዳን የጠቀመን ዘዴ ስለሆነ በአግባቡ ተጠቀሙበት። 🔗በጊቢ ለምሳሌ በየትኛውም በተመደባቹበት ጊቢ ውስጥ ከ 6-7 Course ትወስዳላቹ እናም አብዛኛው ሰው የማያስተውለውን ነገር ግን ጥቂት ጥሩ ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎች የሚጠቀ…