የኔሽንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ እጣ ይፋ ሆነ ! የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የእጣ ድልድል በይፋ መውጣቱ ተረጋግጧል። በዚህም መሰረት የኔዘርላንድስ እና ፖርቱጋል አሸናፊ ከስፔን እና ፈረንሳይ አሸናፊ ጋር የሚገናኝ ይሆናል። በሌላኛው የግማሽ ፍጻሜ የቤልጂየም እና ጀርመን አሸናፊ ከኖርዌይ እና እንግሊዝ አሸናፊ ጋር ይፋለማል። @Man_United_Ethiopia_fans @Man_United_Ethiopia_fans