ግዕዝ፣ ዕብራይስጥ፣ ግሪክ ፣ ሱርስት እና አረብኛ ለመማር ፍላጎት ላላችሁ ሁሉ መደበኛ የ6 ወር የቋንቋ ትምህርት ቋንቋውን በሚያውቁ የነገረ መለኮት ፣ የሥነ ድርሣን እና የሥነ ቋንቋ ምሁራንን በ Live meeting ይሰጣል ። በClassroom ተደራጅቶ ከትምህርቱ ጋር የተያያዙ ሙሉ መጻሕፍት ፣ የትምህርት ቪድዮዎቹ ፣ ማስታወሻዎች የመሳሰሉ ትምህርታዊ ይዘት ያላቸው ማቴሪያሎች ይቀርባሉ ። ፊደላትን ፣ አዳዲስ ቃላትን እንዲሁም ድምጽን ጨም…