#የእድሜ_ሌባ!!! ከህይወት ሰሌዳ ከእድሜ ያልተማረ በሽበቱ ደምቆ በአንቱ ያልከበረ ኮረዳ ፍለጋ ዘቅጦ የዛከረ የእድሜ " ፐ " ላይ ደርሶ ግን የደነቆረ በቅሌት ጎዳና የሚመላለሰው የትዳሩን ዋጋ አንሶ ያሳነሰው ንሯል አትበሉኝ በከንቱ እድሜ ቁጥር ሳይኖር የሞተ ነው ያልታደለ ፍቅር ከልጆቹ እኩያ አስረሽ ምችው ዜማ የሚርመሰመሰው በሀብት ከተማ እድሜውን ዘንግቶ ቁልቁል የወረደ ጤነኛ ምትሉት ግን እርሱ ያበደ የምትሰግዱለት ሲወጣ ሲገባ መሆኑን…