ነገ ሰኞ ነው መፆም አንርሳ🤍
@baledaw (opens in Telegram, new tab)
ሁሉም ስለእኛ ነው ። መሆን ስለምፈልገው ፣ እንድትሆኑ ስለምፈልገው እና መሆን ስላለብን! ለሀሳብና አስተያየት http://t.me/Baledaw_bot
3,689
subscribers
subscribers
3.7K
Growth (7 days)
−7
Avg. post reach
591
Engagement (ERR)
16%
Posts per day
Recent public posts from @baledaw with live view counts
ነገ ሰኞ ነው መፆም አንርሳ🤍
You might also like these communities
ይህ ለ 2019 ዓ.ም የRemedial ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ነው ::
15.6K
1.6
Citation index
0.0
ከምንም በላይ ለመኖር ዋጋ እሰጣለው ። ህይወትላይ ሲቆመር ከምንም በላይ ይከነክነኛል ። ስልጣኔ...እምነት...ባህል እና ሌሎች ተፅዕኖ ያላቸው ነገሮች ልክ ባልሆኑ ሰዎች ተፅዕኖ ውስጥ ሲሆኑ ከስራቸው ያስጠለሏቸውን ሁሉ ይጎዳሉ ። የሰው ልጅ ትልቁ ነፃነቱ የማሰብ ነፃነት ነው ! ማሠብ ላይ የገሀንምን ፎጣ ጠቅልለው..የድንቁርናን ቀለም ቀብተው ሰዎችን ከሩቅ እያሸሹ ሰዎች የሆነ የሚንቀሳቀሱ አስፈሪ ነገሮች ሆነዋል ። እዚና እዛ ዝም ብሎ የ…
ዋጋ በሚሰጣጡ ሰዎች መሀል አትግባ !! ©️
ጠላትህ ከፋፍሎ ሲጠራህ እና በሀሳብ የተለየውን ወንድምህን አጥላልቶ ገ^ዳይ ብሎ... አንተን ሲያሞግስህ ልታምነው ነው ? የኛ ሀለት በሞንጎሎች የጃጀ ስትራቴጂ ደጋግሞ እንደመሞት ነው የሚሆንብኝ ። ጠላቱን ከመጋፈጥ ይልቅ በጠላቱ ተወዶ ምንም ጉዳት እንዳይደርስበት ብሎ የራሱን ህዝብ የሚያስጠቃ ልወደድ ባይ! ስርዓተ ትምህርቱ ከተጀመረበት ዘመን አንስቶ እስከዛሬ ድረስ በፈጣጣውም በስውርም ....በሀይልም በሴራም ሲገፋ የከረመው ሙስሊም " ሙ…
ምንም ሁኑ ችግር የለውም ግን ምንምነትን ከመደረባችሁ በፊት ሰው ሁኑ ።
የሙስሊሙ ትግል እስከመች በአንድ ግለሰብ እንደሚመረኮዝ እንጃ .... ህዝቡ የትግሉን አቅጣጫ ይዞ መፍሰስ ሲገባው ታጋይ የሚባለውን መሰቃቀል ላይ ሲጠመድ ግራ ያጋባል ። ቢያንስ ለሙገሳም ለምኑም ችግሩ እስኪፈታ ብንጠብቅ ..... ሚሊየን ችግር የሞላበት ህዝብ ችግሩን ችላ ብሎ የሚያክለትን አካል መሰቃቀል ላይ ሲጠመድ እንጃ ግራ ስለሚገባኝ ነው ። ብቻ ያማረ ጁምዓ ይሁንልን 🤍 الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِ…
The gusthouse .... ቤት ለእንግዳ ተብሎ የተተረጎመ ግጥም አለው ሩሚ የሰው ልጅ እንግዳ ተቀባይ ቤት ነው ይላል ሩሚ ... በኖረ በከረመ ቁጥር ወደሱ ልክ እንደ ሀሴት ፣ጭንቀት፣ ደስታ .... ልክ ለሰው እንደማሰብ ለሰው እንደመጨነቅ ያለ አዳዲስ እንግዳ ይጎበኘዋል ። ሰው የሚጠላውንም የሚወደውንም እንግዳ እስኪሸኘው ድረስ ፈገግታ እንደማይለየው ሁሉ እነኚህን እንግዶቹን ሲቀበል እየመረጠ ሊያስተናግድ አይገባውም ይላል ጀላሉዲን ።…
መልካም ኢፍጣር🤍
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
Channel providing university registration updates, academic announcements, and educational opportunities for students in Ethiopia.
393.1K
subscribers
This is official Mekelle University Student Union Tg Channel #NewPresident Hagazi Negash #NewVP Mikiyas Haftamu
11.9K
subscribers
This channel shares official announcements, schedules, and meeting calls for local schools and teachers.
9.5K
subscribers
ይህ የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። This is FDRE TVT Institute official Telegram channel
12K
subscribers
Addis Ababa University
48K
subscribers