ማስታወቂያ! Beeksisa! (ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
@TDPTeam (opens in Telegram, new tab)
The offical Akaki Kaliti education information is avilable.
Official announcements from the Akaki Kaliti Education Office provide students and teachers with essential information regarding school placements, exam schedules, and training programs. It is a practical resource for staying current with academic requirements and administrative updates in the region.
9,732
subscribers
subscribers
9.7K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
—
Engagement (ERR)
—
Posts per month
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @TDPTeam with live view counts
ማስታወቂያ! Beeksisa! (ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
You might also like these communities
1.2
Citation index
0.0
በክረምት መርሃ ግብር ለመማር ለተመረጣችሁ መምህራን በሙሉ (ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) ትምህርት ሚኒስቴር በማስተማር ሥራ ላይ ያሉ መምህራንን ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና ለመጀመር በርካታ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል። በቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ከአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ጋር የተናበበ የሥልጠና ማዕቀፍ፣ ፕሮግራሙን ለመምራት የሚያስችሉ የትግበራ ሰነዶችንና የሰልጣኝ መምህራንን ምልመላ፣ መረጣ እና ም…
ከ6ኛ ወደ 7ኛ ክፍል አዳሪ ትምህርት ቤት የሚፈተኑበት ቦታ እና 8ኛ ወደ 9ኛ የሚገቡ ተማሪዎች መፈተኛ ጣቢያ ማወቅ ትችላላችሁ ።
Media post
Media post
5. 7ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች የ5ኛ ክፍል ውጤት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ እንዲሁም በእንግሊዘኛ ትምህርት ዓይነት በአማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ያላቸው፤ 6. ለ9ኛ ክፍል ተመዝጋቢ ተማሪዎች የ7ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ እንዲሁም በእንግሊዘኛ ትምህርት ዓይነት በአማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሊሆ…
የ2019 የትምህርት ዘመን የአዳሪ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ቅበላ ውድድር ማስታወቂያ (ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ የገላን የወንዶች እና የእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በየዓመቱ 7ኛ እና 9ኛ ክፍልን በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል በከተማ አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በማወዳደር ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡ በ2018 ትምህርት ዘመን በአዲስ…
በ2019 የትምህርት ዘመን በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ (ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር የትምህርት ቢሮ እና የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ በጋራ በወጣው የተማሪ ቅበላ መመሪያ መሰረት ለሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ በ2019 ዓ.ም ለማስተማር…
@wwwAddisAbabaeducationbureauChannel🎓 Education
162.6K
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
5.9K
subscribers
The offical Addis ketema education information is avilable.
10.1K
subscribers
This channel shares official announcements, schedules, and meeting calls for local schools and teachers.
9.5K
subscribers
ለትምህርት ጥራት እንተጋለን We strive for the quality of education
3.8K
subscribers
We are delighted to inform our members about kolfea keranio Education bureau.🇪🇹
20.5K
subscribers
ክብር ለመምህራን ይሁን !
3.8K
subscribers