የሆኑ መንገዶች አሉ ግን ወዴት እንደሚያደርሱን አናውቅም እስኪ አንዳንዴ የለመድነው ነገር እያዋጣን እና የፈለግነውን ለውጥ እየሰጠን ካልሆነ አዲስ ነገር እንሞክር 🤓 ማን ያውቃል ያ መንገድ ይሆናል ወደ ድላችን የሚመራን ብቻ ግን ፈጣሪን ይዘን እንራመድ የተባረከ ሰኞ ተመኘው🙏 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇😍 https://t.me/atomichabity 👆👆👆👆👆👆👆👆
@atomichabity (opens in Telegram, new tab)
*ጥቃቅን ለውጦች- አስደናቂ ውጤት!!! ** የእለት ከእለት ልማዶችን በመጠቀም የላቀ ሕይወት መምራት *** ራስን የመቆጣጠር ምስጥር **** የአቶሚክ ልማድ አስደናቂ ኃይል ***** ዘላቂ ውጤቶችን የማምጣት ምስጢር
1,340
subscribers
subscribers
1.3K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
—
Engagement (ERR)
—
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @atomichabity with live view counts
የሆኑ መንገዶች አሉ ግን ወዴት እንደሚያደርሱን አናውቅም እስኪ አንዳንዴ የለመድነው ነገር እያዋጣን እና የፈለግነውን ለውጥ እየሰጠን ካልሆነ አዲስ ነገር እንሞክር 🤓 ማን ያውቃል ያ መንገድ ይሆናል ወደ ድላችን የሚመራን ብቻ ግን ፈጣሪን ይዘን እንራመድ የተባረከ ሰኞ ተመኘው🙏 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇😍 https://t.me/atomichabity 👆👆👆👆👆👆👆👆
You might also like these communities
0.1
Citation index
0.0
👉ተማር ከስህተትህ ተማር ፣ ከመንገድህ ተማር ፣ ከድልህም ተማር እያንዳንዱ የህይወት መንገድ የራሱ የሆነ ስጦታ አለው ሁላችንም ገና ከእናታችን ሆድ ስንወጣ ሁሉን ጠንቅቀን አላወቅንም ይልቁንስ በጊዜ ሂደት እያደግን ሄድን እንጂ በየቀኑ አዲስ ነገርን ለማወቅ ትጋ! ቆንጆ ምሽት ተመኘሁ🙏 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇😍 https://t.me/atomichabity 👆👆👆👆👆👆👆👆
ምስጋና ! ማመስገን ምንም ጉልበት ሳናፈስ ብዙ ደሞዝ የምናገኝበት መንገድ ነው ! ለንዴት ፣ ለድብርት ፣ ለመጥፎ ስሜት በሙሉ መድኋኒት መዋጥ ሳይጠበቅብን የምንፈወስበት ትልቁ መዳኛችን ነው ! "ስለዚህ መድኋኒታችንን በየቀኑ ሳናዛንፍ እንዋጠው የእድሜ ልክ ፈውስን እናገኝበታለን !" መልካም ቀን ተመኘው። የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇😍 https://t.me/atomichabity 👆👆👆👆👆👆👆👆
እየጠበቀን ነው አንተ ራስህን ከምትጠብቀው ችግር በላይ ፈጣሪ የሚጠብቅህ ትልቅ ነው ፤ አንዳንዴ ትናንሽ ነገሮች በህይወታችን ሲከናወኑ ለምን እንዲ ሆነብኝ ለምን ይሄ ተፈጠረ ምናምን እያልን እናማርራለን ! ነገር ግን ከዚያ ሁሉ ነገር መሀል ፈጣሪ ከምን እያወጣን እንደነበር ብናውቅ ሁሉን ትተን ይቅር በለን ባልን ነበር ከምናውቀው በላይ የሚያውቅልን ያላየነውን የሚያይልን ድንቅ አምላክ ነውና ያለን በሆነልን ነገር ሁሉ እናመስግን ! ቆንጆ ም…
መንገድ ጀምር ! አንተ ብቻ ሂድ እንጂ የሆነ የሚከፈትልህ በር አለ "አንኳኩ ይከፈትላችኋል እሹም ታገኙታላችሁ" አይደል አምላካችንስ ያለን ብቻ ተኝተህ አትጠብቅ ውጣ እና መንገድ ጀምር ያኔ እግርህ ራሱ የት ሊመራህ እና ቦታህን ሊያገናኝህ እንደምትችል አታውቅም ! ምን እየጠበቅህ ነው ዳይ ውጣ እንጂ 😄
Media post
Media post
ፍርሀት ! ፍራ በደንብ አድርገህ ፍራ ከምትሄድባቸው ከምታስባቸው መንገዶች በፍርሀትህ ምክንያት ቅር ከዚያም ግን አስብ መቅረትህ ምን እያሳጣህ ነው ? የልጅነት ህልምህን ? ለእናትህ የገባህላትን ቃል? አባትህ ከአንተ ሲጠብቅ የነበረውን ነገር ? ሁሉን ተወዉ እና ካለህበት ከዚህ ህይወት በእጥፍ ወደአደገ ህይወት የመሄድ እድልህን ሁሉ :- ለማይጠቅም ፍርሀት ስታጣው እና ስታበላሸው ምን ይሰማሀል ? ከዚህ በላይ ምን እንዳይመጣ ነው የምትፈራው…
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
Journalist-at-large
135.4K
subscribers
"ቶጳዝዮን"ማለት ቢጫ የከበረ ድንጋይ ፣ዕንቍ ማለት ነው። በተስፋ የተቃኘዉን ሀሳባችንን እና ስሜቶቻችንን በዕንቊ ቃላቶች እያዋዛን በብዕራችን የምንገልፅበት ምርጥ ቻናል ነው። ለማንኛውም አስተያየት👇👇 @Ediwub @Tirrubel
3.7K
subscribers
" ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2…
2K
subscribers
This channel provides updates, job vacancies, and banking services from a financial institution in Ethiopia.
11.7K
subscribers
በትዝታ ቀለም የተሞሉ ገጾች ዉስጥ ሳቅና እምባን የሚሸከሙ መስመሮች። ይህ የእኛ ጓደኝነት ነው - ስሜቶች ቃላት የሚሆኑበት ቦታ።
3.6K
subscribers
ቅን መድረክ በቅን ቡድን አማካኝነት ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋት 2:30 እስከ 6:30 ድረስ በአለም ሲኒማ የሚዘጋጅ ታላቅ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ መድረክ ነው። ይህን ቻናል ለሚወዱት ሰው ያጋሩ!
11.6K
subscribers