ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ እና እሁድ ላይ በመሠረተ ወገራም የገጠር መንደር የማይረሳ የጉዞ ቆይታን አሳልፈን ተመልሰናል:: የአካባቢውን ሰንሰለታማ ተራሮች ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ በእግር ጉዞ ብንጎበኛቸውም በዚህኛው ጉዟችን ግን በተለምዶ “የእምዩ ጡት” የተባለውን አዲስ የተራራ ጫፍ 🏔️ በተሳካ ሁኔታ መውጣት ችለናል። የዚህ ጉዞ ትልቁ ድምቀት የተፈጥሮ ውበቱ ብቻ ሳይሆን የአካባቢው ማህበረሰብ አስደናቂ እንግዳ ተቀባይነት ነበር። በቆይታችን…