✍ የዱንያ እና የአኼራ ምሳሌያቸው እንደ ምስራቅ እና ምዕራብ ነው; ወደ አንደኛው በተጠጋኸው ልክ: ከሌላኛው ትርቃለህ። ዱንያ ማለት፦ ጅምሯ መከራ፤ መጨረሻዋ ጠፊ፣ ሐላልዋ ሂሳብ፣ ሐራምዋ እሳት፣ ሀብታሙ የሚፈተንባትና ደሀው የሚያዝንባት ሀገር ናት። /ኢማም ሐሰን አል_በስሪ/ https://t.me/hamdquante
@hamdquante (opens in Telegram, new tab)
ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿
Around 12,000 people follow this Islamic channel for daily reminders, Quranic reflections, and Hadith studies based on traditional teachings. Posts feature linguistic breakdowns of Quranic verses, announcements for community gatherings and lectures in Addis Ababa, and details about organized Umrah travel packages. It appeals to followers seeking spiritual guidance and religious education.
12,191
subscribers
subscribers
12.2K
Growth (7 days)
+2
Avg. post reach
1.8K
Engagement (ERR)
14.7%
Recent public posts from @hamdquante with live view counts
✍ የዱንያ እና የአኼራ ምሳሌያቸው እንደ ምስራቅ እና ምዕራብ ነው; ወደ አንደኛው በተጠጋኸው ልክ: ከሌላኛው ትርቃለህ። ዱንያ ማለት፦ ጅምሯ መከራ፤ መጨረሻዋ ጠፊ፣ ሐላልዋ ሂሳብ፣ ሐራምዋ እሳት፣ ሀብታሙ የሚፈተንባትና ደሀው የሚያዝንባት ሀገር ናት። /ኢማም ሐሰን አል_በስሪ/ https://t.me/hamdquante
You might also like these communities
Posts per day
3.7
Citation index
2.8
✍ በሮቹ የተዘጉብህ ከመሰለህ; ተስፋህ በሮቹን በሚከፍተው ላይ ይሁን!! https://t.me/hamdquante
🕌 ስለ የትኛው ትዝታ ነው የምታወሩት⁉️ https://t.me/hamdquante
🔖 ነብዩ ሙሳﷺ እየፈሩና ዙሪያቸውን እየተጠባበቁ፣ ስንቅ ሳይኖራቸው፣ መጓጓዣ እንስሳ ሳይኖራቸው፣ ሌላው ቀርቶ ከአሸዋ ግለት የሚከላከልላቸው ጫማ እንኳ ሳይኖራቸው፞፧ በወቅቱ በምድር ላይ ካሉ ነገሥታት ሁሉ እጅግ ኃያል በነበረው ፊርዐውን ከተላለፈባቸው ግልጽ የሞት ፍርድ እየሸሹ ከግብፅ ወጡ። በስነ-ልቦና መበታተን፣ በርሀብ ስቃይ፣ በባይተዋርነት ስሜትና በጠላት ስቃይ ፍራቻ ላይ ሆነው ወደ መድየን ውሃ ደረሱ። እዚያም በእረኞች ግርግር…
✍ ወላሂ ሐቅ ነው‼️ ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንለት እንዲህ ይላል፦ የሆኑ ሰዎች ተባብረው ወንጀል ከሰሩ: ከፊላቸው ከከፊላቸው ጋ ይጠላላሉ!! ⛔️ምክንያቱም፦ ወንጀል ላይ ሲተባበሩ ሁላቸውም ክፉ ሰዎች እንደሆኑ ይተዋወቃሉ። ክፉ ለክፉ መጠላላቱ ደግሞ አይቀሬ ነው!! https://t.me/hamdquante
✍ ሷሊሕ ልጅ ተጨማሪ ዕድሜ ነው‼️ ሷሊሕ ልጅ ካለህ……… አንተ ሞተህ ስራህ ቢቋረጥ እንኳ: እሱ የሚያደርግልህ ዱዐ፣ ሰደቃ እና ኢስቲግፋር ከሞትክ በኋላ የሚቀጥልልህ መልካም ስራ ይሆንሃል። 📍ዕድሜህ አብቅቶ ሞተህም: ሷሊሑ ልጅህ ተጨማሪ ዕድሜ ሆኖህ ተጨማሪ ምንዳ ይልክልሃል‼️ https://t.me/hamdquante
☝️ አላህ ከፍጥረታቱ ሁሉ አተልቆ፤ ደረጃቸው ከመላኢካዎች ሁላ ያስበለጠላቸው፤ ልባቸውን ከአንዴም ሁለቴ በማጠብ ለሸይጧን ምንም ዓይነት ድርሻ እሳቸው ላይ እንዳይኖረው ያደረጋቸው፤ ቀጥታ ከራሱ ወሕይ በማውረድ መንገዳቸውን ለሚመራቸው ነብይﷺ ከመልካም ሰዎች ጋ እንዲቀማመጡ አደራ የሚላቸው ከሆነ; እኔና አንተ መልካም ጓደኛ ለመምረጥ ምን ያህል የተገባን ሰዎች ነን…………… {وَٱصْبِرْ نَفْسَكَ مَعَ ٱلَّذِينَ يَدْعُونَ…
✍️ هربوا من الرق الذي خلقوا له وبلوا برق النفس والشيطان!! ከተፈጠሩለት ባርነት ሸሹ በምትኩ; ለነፍሲያና ለሸይጧን ባርነት ተዳረጉ!! /ኢማም ኢብኑል ቀይም/ https://t.me/hamdquante
Ibnu Muhammed Al_Abeshge... ابن محمد الأبشغي الأثري
@ibnumuhamdChannel🕉️ Religion & Spirituality
653
subscribers
@yelemlem_travelGroup🌍 Travel
2.5K
members
@Al_Furqan_Islamic_StudioChannel🕉️ Religion & Spirituality
33.2K
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية ↪️ ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች…
33.2K
subscribers
♨{هل يستوي الذين يعلمون والذين لا يعلمون}♨ 💥{የማያውቁ እና የሚያቁት እኩል ይሆናሉን}💥 💫ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ በመስጂደ ሱና የሚሰጡ:-- 🔊የተለያዩ የኪታብ ደርሶች 🔊 የተለያዩ ሙሀደራዎች 🔊የጁምአ ኹጥባዎች 🌕የ…
12.5K
subscribers
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በቻልኩት አቅም ያለውን የመረጃ…
118.1K
subscribers
@qanathabuqetada
💫 قناة تهتم بنشر دروس ومحاضرات وفوائد الأخ الفاضل أبي قتادة سدده الله 💫 ይህ በወንድም አቡ ቀታዳህ ዓብደላህ የሚሰጡ ደርሶች ሙሃደራዎች እንዲሁም ፈዋዒዶች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
9K
subscribers
Consultancy Wing of @tegegnpathway 🦅 🎓 Scholarships • Internships • Conferences 🌍✈️ Travel, Visit Visas, Conference Invitations & Family Reunification From…
1.1K
subscribers
Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time u…
185.2K
subscribers