ረመዷን የቁርዓንን የሶላትን ጥፍጥና ለማግኘት ከሶሻል ሚዲያ ስክሮል ሱስ እንውጣ ሶሻል ሚዲያ ሱስ እንዲይዘን ምንድን ነው የተደረገብን እጅግ ወሳኝ ማስታወሻ
@abdure99 (opens in Telegram, new tab)
This channel posts religious reminders, community news, and reflections for followers.
A mix of personal reflections, community announcements, and educational content. The posts cover topics ranging from the importance of balancing social media use with spiritual practice to news about local training programs and social initiatives in Ethiopia.
10,637
subscribers
subscribers
10.6K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
—
Engagement (ERR)
—
Posts per month
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @abdure99 with live view counts
ረመዷን የቁርዓንን የሶላትን ጥፍጥና ለማግኘት ከሶሻል ሚዲያ ስክሮል ሱስ እንውጣ ሶሻል ሚዲያ ሱስ እንዲይዘን ምንድን ነው የተደረገብን እጅግ ወሳኝ ማስታወሻ
You might also like these communities
0.9
Citation index
0.0
ረመዷን የቁርዓንን የሶላትን ጥፍጥና ለማግኘት ከሶሻል ሚዲያ ስክሮል ሱስ እንውጣ ሶሻል ሚዲያ ሱስ እንዲይዘን ምንድን ነው የተደረገብን እጅግ ወሳኝ ማስታወሻ
Media post
*የአፋልጉኝ ማስታወቂያ* እዚህ ፎቶ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን *ዘይኑ ሸረፉ ተማም* ይባላል ተወልዶ ያደገው በስልጤ ዞን አልቾ ውሪሮ ወረዳ ሲሆን የ አምስት /5 ልጆች አባት ነዉ ከሁለት አመት በፊት ከቤት እንደወጣ ስላልተመለሰ ልጆቹ አባታችን የት ነዉ እያሉ ሌት ተቃን ሀዘን ላይ ናቸዉ ወንድማችንን የለበት የሚያውቅ ወይም ያየው ካለ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ደውሎ ላሳወቀን ወረታውን እንከፋላለን 09 55 99 28 35 09 11 89…
የኢማሞች በግፍ መገደል የሙስሊሞች በደል ያሳስበኛል የምትል ከሆነ አጀንዳህ አትልቀቅ ! መጀመሪያ በግፍ ይገድላሉ ለምን ብለህ ስትጠይቅ እኛ ክልል ኮሽ ባለቁጥር ይላሉ :: ከዚያም ስልጤ አህመዲን ሙጂብ እያሉ የጥላቻ የሀሰት ትርክታቸውን ይቀጥላሉ :: አንተም እኔም ስልጤ ነኝ እኔም አህመዲን ነኝ እኔም ሙጂብ ነኝ እያልክ አጀንዳህን ትጥላለህ ! ብሽሽቅህን ትቀጥላለህ ! ከዚያ ደግሞ ሌላ አጀንዳ ይመጣና አጀንዳህን ትረሳለህ ! ከዚያም አዙሪ…
''የእናት አደራ '' በሚል ርእስ የሼይኽ ሙሀመድ ሁሴን አል አሙዲን የህይዎት ጉዞን በማስመልከት የተሰራውን ዶክመንተሪ አየሁት። ከዚህ ቀደም ስለ ሼይኽ ሙሀመድ ሁሴን አል አሙዲ ሰምተናቸው የማናውቀውን ልብ የሚነኩ ታሪኮች የሚድሮክ ዋና አስፈጻሚ በሆኑት ጀማል አህመድ በኩል ሰምተናል ። ከሁሉ ልቤን የነካኝ ሼይኽ ሙሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ያን ሁሉ ልማት ለሀገር እየሰሩ በወቅቱ ያሳለፏቸው ፈተናዎች እጅግ የሚያሙ ልብንም የሚያደሙ ነበሩ ።…
Media post
Media post
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
ይህ ይፋዊ የአሕመዲን ጀበል የቴሌግራም ገፅ ነው!
54.3K
subscribers
ህያው መልዕክት ∣ رسالة حية
9.8K
subscribers
Harun Media is an Ethiopian news outlet focused on reporting issues relevant to the Muslim community.
24.5K
subscribers
كناشة ابن منور
109.9K
subscribers
This channel discusses religious and social issues in Ethiopia, focusing on the Muslim community and charitable appeals.
13.8K
subscribers
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በቻልኩት አቅም ያለውን የመረጃ…
118.1K
subscribers