ባልዋልንበት ታሪክ የሚፈጠርብን ፤ ክስ የሚቀርብብን ነገር አንዳንዶች እውነትን ለመፈለግ አይደክሙም፤ ሀሰትን ለመፍጠር ግን ብዙ ይጓዛሉ። በቦታው ሳይገኙ ምስክር፣ በጉዳዩ ሳይኖሩ ዳኛ፣ በእዉነት ላይ ሳይመሰረቱ አቃቤ ህግም ይሆናሉ። እንግዲህ እነዚህ የሀሰት ማሽነሪዎች አንድ ነገር ሊረዱ ይገባል። ሰዉን በምናብ መክሰስ ይቻላል ፤ እዉነትን ግን በምናብ መቀየር አይቻልም። የክስ መዝገቡን (የምናብና የሀሰት) ምን ብላችሁት ይሆን? የትስ ስልጠ…