#Pledge “እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም።” — 2ኛ ቆሮ 9፥7 ሰላም የህብረታችን ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? የህብረታችንን አገልግሎት በገንዘባችን ለመደገፍ ከ2ኛ አመት ጀምሮ ያለያለህን Pledge ወሩ በገባ በመጀመሪያው ሳምንት ላይ እንሰጣለን። 👉ስለሆነም ከ2ተኛ ዓመት ጀምራችሁ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን የእናንተ ትብብር ነውና አገልግሎቱን የሚደግፈው በዚህ ሳምንት…