በሩ ክፍት ነው፤ መውጣት የአንተ ምርጫ ነው! 🕊️✨ ብዙ ጊዜ በችግር ውስጥ የምንቆየው መውጫ ስለሌለ ሳይሆን፣ የተጎጂነት ስሜት (Victim Mentality) በፈጠረብን የአእምሮ እስር ቤት ውስጥ ራሳችንን ስለቆለፍን ነው። የተጎጂነት ስሜት (Victim Mentality) ያለበት ሰው ምልክቶች፦ 🔹 ኃላፊነት አለመውሰድና ሁልጊዜ ሌሎችን መውቀስ 🔹 ስህተት ቢሰሩም ይቅርታ አለመጠየቅ 🔹 ትናንሽ ነገሮችን አጋንኖ እንደ ትልቅ በደል ማቅረብ…