ሮናልዲንሆ ጎቾ ወደ ሜዳ ይመለሳል ! ----------------------------------------------------------------- ብራዚላዊው ተጨዋች ሮናልዲንሆ ጫማ ከሰቀለ አስራ አንድ አመታት በኋላ ወደ እግር ኳስ ይመለሳል። ሮናልዲንሆ ጎቾ በቅርቡ በጣሊያን ሶስተኛ ዲቪዚዮን ለሚሳተፈው ራቬና መፈረሙ ይታወቃል። ይህንንም ተከትሎ ሮናልዲንሆ ዛሬ ምሽት 1:30 ለክለቡ የመጀመሪያ ጨዋታውን ለማድረግ በቋሚ አሰላለፍ ተካቷል። ሮናል…