#Update #በድጋሜ_ተፈታኞች ✅ በድጋሚ ተፈታኞች የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። ምዝገባው የሚካሄደው በኦንላይን (Self-Registration) ሲሆን፣ ክፍያውም በሚኒስትሮች ምክር ቤት በፀደቀው አዲስ ተመን መሠረት ይፈጸማል። 🔹Share : ═🌟═🌟═🌟•🌟•🌟═══╗ @JimmaUniversityQuestion @JimmaUniversityQuestion ═🌟═🌟═🌟•🌟•🌟═══╝