ታድላ...! ገና ንግግሯን ሳታረዝመው አይኗ እንባን እያቀረረ«ኢላሂኮ ለኔ ብዙን ነገር ሰጠኝ።ስሰበር ወደሱ ሳጣ ወደሱ ሳጠፋ ወደሱ ኮነው ምመለሰው!!ታድያ አሁን ከሱ ወዴት ልሸሽ ነው የተነሳሁት ኡፍ ራህማን...«የእንባ ዘለላዎቿ እንደጉድ ይረግፋሉ።እሷም ደጋግማ እኔ ያለንተ ምንም ነኝ በማለት ምላሳን ታነቀሳቅሳለች።ልቧ በጅጉ ተሰብሯል ሆኖም ግን የአላህ ማሀሪነቱን ጠጋኝነቱን እያስታወሰች ደጋግማ ታነባለች። وَاسْتَغْفِرِ اللَّه…