የዘርእ ሐረጉን እስከ "ደረባቴ" እንደ ግሥ ያወረደልኝ ሰው "ቅናጄ" ያወረሱኝን መሬት እሸልመዋለሁ ። ማነው እኔ አለሁ ባይ?😂😂😂
@Hawaz_Media (opens in Telegram, new tab)
እንኳን ወደ ሐዋዝ ሚዲያ የቴሌግራም ቻናል በሰላም መጡ! ቻናሉን ለማግኘት @Tame629 ማናገር ይችላሉ YOUTUBE ~> https://www.youtube.com/@Hawazmedia6
2,474
subscribers
subscribers
2.5K
Growth (7 days)
−13
Avg. post reach
133
Engagement (ERR)
5.4%
Posts per day
Recent public posts from @Hawaz_Media with live view counts
የዘርእ ሐረጉን እስከ "ደረባቴ" እንደ ግሥ ያወረደልኝ ሰው "ቅናጄ" ያወረሱኝን መሬት እሸልመዋለሁ ። ማነው እኔ አለሁ ባይ?😂😂😂
You might also like these communities
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
203.8K
0.3
Citation index
0.0
ነፍሳቸውን ይማረውና የእኔ " እንጁላት " በጣም ጥሩ ሰው እንደነበሩ ይነገራል ። የእናንተ እንጁላትስ ? 😂
የዘርእ አቆጣጠር ፩.ልጅ ፪.አባት ፫.አያት ፬.ቅድመ አያት ፭.ቅምአያት ፮.ቅማንት ፯.ሽማት ፰.ምንዥላት ፱.እንጁላት ፲.ፍናጅ ፲፩.ቅናጅ ፲፪.አስልጥ ፲፫.አመለጥ ፲፬.ማንትቤ ፲፭.ደረባቴ ( ከዚህቀደም ካወቃችሁ ❤ ካላወቃችሁ 😭 )
አምላኮሙ ለክርስቲያን ተመሲሎ ሰብአ መጽአ ኀቤየ ወይቤላ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንሰ ኢኮንኩ አምላከ አላ ከመ ገብረ አምላክ አነ ትርጉም:- (አንዲት መበለት ሴት)ቅዱስ ጊዮርጊስን የክርስቲያኖች አምላክ በሰው ተመስሎ ወደእኔ መጣህ አለችው፤ እርሱ ግን እኔ አምላክ አይደለሁም የአምላክ አገልጋይ እንጂ አላት።
"ዙሪያህን ስትመለከት ሁሉም ነገር የተበላሸና የተዛባ ቢመስልም፣ የዓለምንና የሰውን ታሪክ የሚቆጣጠረው ታላቁ አምላክ ሕያው ነው። በሰው እጅ ሊጠገን የማይችለው መዋቅር፣ በፈጣሪ ቸርነት በአንድ ቅጽበት ሊለወጥ ይችላል። በጭንቀት ሰዓት ልብህ በሐዘን እንዳይዋጥ፣ ሸክምህን ሁሉ ለዛሬውም ለነገውም አምላክ አደራ ስጠው፤ እርሱ የተሰበረውን የሚጠግን፣ የደከመውንም የሚያጸና አምላክ ነው።"
አንድ ሰው በእግዚአብሔር ፊት ቆመና "ጌታ ሆይ ተመልከት እጆቼ ንፁሃን ናቸው። ደም አላፈሰሱም የሰው ገንዘብ አልቀሙም" አለ እግዚአብሔርም መለሰለት "ልጄ ሆይ! አዎ እጆችህ ንፁሃን ናቸው ግን ባዶዎች ናቸው" አለው ይባላል። ያልገደለ እጅ ግን ያላዳነ፣ ያልሰረቀ አጅ ግን ያልመፀወተ በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ የለውም። እውነተኛው መልካምነት ክፋ አለማድረግ ብቻ ሳይሆን መልካም ማድረግም ነው። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ራሱን የሚያጠፋ ሰው ለምን ጸሎተ ፍትሐት አይደረግለትም? በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አስተምህሮ መሠረት አንድ አማኝ ሲሞት ፍትሐት ይደረግለታል፤ ራሱን ያጠፋ ሰው ግን አይፈታም ለምን?? 👇 አንድ ሰው ራሱን ሲያጠፋ ውድ የሆነውን ሕይወቱን በገዛ እጁ አጥፍቶ ተስፋ በመቁረጥ ነው፡፡ ተስፋ መቁረጥ ማለት ደግሞ በእግዚአብሔር መኖር እና ሐያልነት ላይ መጠራጠር ወይም «እግዚአብሔር የለም» እንደ ማለት ነው፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር የሁሉ ነ…
አንድ በእድሜ የገፋ አናፂ ጡረታ ሊወጣ ሲል አለቃው ጠራውና፦ «እባክህ የመጨረሻ ውለታ ዋልልኝ፤ ከመሄድህ በፊት አንድ የመጨረሻ ቤት ሰርተህ አስረክበኝ» ሲል ጠየቀው። አናፂው ልቡ ከስራው ስለወጣ ቤቱን በጥድፊያ፣ በማይረቡ እቃዎች እና እጅግ በጣም በግድየለሽነት ሰርቶ አጠናቀቀ። ስራውን እንደጨረሰ አለቃው የቤቱን ቁልፍ ሰጠውና፦ «ይህ ቤት ላለፉት አመታት በታማኝነት ስላገለገልከኝ ላንተ የተሰጠህ የጡረታ ስጦታህ ነው» አለው። አናፂው በድን…
@father_advicesChannel🕉️ Religion & Spirituality
41.1K
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
Facts matter! www.meseretmedia.org
75.6K
subscribers
This is official Telegram Channel of Ministry of Revenues Medium Taxpayers Branch No 2. Join the channel.
19.5K
subscribers
Mamusha Fenta is a Bible expositor and conference speaker residing in Addis Ababa, Ethiopia.
14.4K
subscribers
ETHIO 251 is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds. መረጃ ለማድረስ :- @Ethio251MediaInfo
41.4K
subscribers
ወቅታዊ ጉዳይ
11.1K
subscribers