ቲብያን መጀመሪያ ለመስራት ካቀዳቸው ተግባራት ውስጥ አንዱ ክርስቲያን አቃቢያን ለሚፅፉት መፅሀፍ በvideo እና በፅሁፍ መልስ በመስጠት ረገድ ሙግቶቻቸውን ከስር ለመገንደስ ነው። ለዚህም በመጀመሪያ ዙር ሰሞኑን የታተመውን 'የፅልመቱ ጥላ' የሚለውን የእፎይ ለሚባለው ባለጌ መፅሀፍ መልስ ለመስጠት ነው። ቻናሉን ሼር በማድረግ አጅሮን ከአሏህ ያግኙ፥ለአዳዲስ ሙግቶችም መልሶችን ያጥኑ። የቲብያን ቻናል፦ https://t.me/+Np6xloXg92k5…