የወሲብ ግልፅነት በሌለባት ኢትዮጵያ ውስጥ ተጋቢዎችም ሆነ ፍቅረኞች በዚህ ዙሪያ በግልፅነት አይወያዩም፤ ይወሻሻሉ፤ ይደባበቃሉ፤ ችግራቸውን ለሌላ ሰው እንጂ ለፍቅረኞቻቸው ማውራት አይፈልጉም በዚህ ነገር ላይ ያለን አቋም ድብቅነት፤ነውርነት ወሲብን የተከለከለ ርዕስ ያደርገዋል።የተከለከለ ነገር ደግሞ በተፈጥሮ ይስባል፤ያጓጓል፤በዚህ የተነሳ እነ ዝሙት ይመጣሉ።እነዚህ መሰል ነገሮች ናቸው ኢትዮጵያ ውስጥ በየዓመቱ በርካታ ሴተኛ አዳሪዎች እንዲበ…