ሰላም የፌሎሺፓችን ልጆች በህብረታችን ውስጥ ያሉ አገልግሎቶችን በገንዘብ መደገፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች ያሉትን አካውንቶች መጠቀም ትችላላቹ:- #በኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ 1000748093347 Muluken Etore and Bereket Teferi #በብርሀን_ባንክ 1030676185189 Lewutayew Legesse and Bereket Teferi #ክርሰቶስን_መስማት #HUfellow
@HUfellow (opens in Telegram, new tab)
Hawassa University Main Campus Evangelical Christian Students Fellowship This year’s big picture: ክርስቶስን መስማት።
6,218
subscribers
subscribers
6.2K
Growth (7 days)
−5
Avg. post reach
1.4K
Engagement (ERR)
22.6%
Posts per day
Recent public posts from @HUfellow with live view counts
ሰላም የፌሎሺፓችን ልጆች በህብረታችን ውስጥ ያሉ አገልግሎቶችን በገንዘብ መደገፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች ያሉትን አካውንቶች መጠቀም ትችላላቹ:- #በኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ 1000748093347 Muluken Etore and Bereket Teferi #በብርሀን_ባንክ 1030676185189 Lewutayew Legesse and Bereket Teferi #ክርሰቶስን_መስማት #HUfellow
You might also like these communities
ይህ ለ 2019 ዓ.ም የRemedial ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ነው ::
15.6K
1.6
Citation index
0.0
የፌሎአችን ልጆች እንዴት ናቹ? ዛሬ Friday Service የፌሎ የአምልኮ ፕሮግራም ስለሚኖር 11:30 ላይ MKC እንገናኛለን። መቅረትም ማርፈድም አይቻልም! ተባረኩ!🙏 Join us on @HUfellow #ክርስቶስን_መስማት #share_to_others
³⁵ ከደመናውም፦ የመረጥሁት ልጄ ይህ ነው፥ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ። የሉቃስ ወንጌል 9:35 ሰላም የተወደዳችሁ የፌሎሺፓችን ልጆች በየሳምንቱ በጉጉት የምንጠብቀው የFriday Service ፕሮግራም #ነገም የሚኖረን ሲሆን ፤ 11:30 ላይ #MKC እንድንገናኝ ይሁን። በሚኖረን ፕሮግራም * የጸሎት * የዝማሬ * የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ጊዜ ይኖረናል። ❗️ማርፈድም ሆነ መቅረት አይቻልም። #ክርስቶስን_መስማት @Hufellow
ፈቃዱን መኖር ፈቃዱን ማወቅ “አቤቱ፥ መንገድህን አመልክተኝ፥ ፍለጋህንም አስተምረኝ።” መዝሙር 25፥4 #hufellow #dailyverse #devotion
ጎህ ሲቀድ..... ፈቃዱን መኖር ፦ ፈቃዱን ማወቅ የእግዚብሔር ሀሳብ በፍጥረቱ ላይ ሳይደበቅ የተብራራ እውነት ነው። በልጁ አምነን ከእግዚብሔር ጋር ለታረቅን ለእኛ ደግሞ የተገለጠ ነው። ልጁ እንድንመስል የተጠራንበት እውነት የእግዚብሔርን ሀሳብ ከማወቅ የሚጀምር ፤የፈቃዱን እውቀት በመረዳት የሚሆን በምድር ላይ ያለ ምልልስ ነው። ፈቃዱን ለመኖር አስቀድመን የምንረዳው የእግዚአብሔር ሀሳብ እርሱን ሚፈልገውን ያንን ህይወት እንድንኖር ይረዳናል…
ፈቃዱን መኖር ፈቃዱን ማወቅ “... በእግዚአብሔር ፈቃድ ሁሉ ተረድታችሁና ፍጹማን ሆናችሁ እንድትቆሙ፥ ሁልጊዜ ስለ እናንተ በጸሎቱ ይጋደላል።” ቆላስይስ 4፥12 #hufellow #dailyverse #devotion
ፈቃዱን መኖር ፈቃዱን ማወቅ “ሙሴም እስራኤልን ሁሉ ጠርቶ አላቸው፦ እስራኤል ሆይ፥ እንድትማሩአት በማድረግም እንድትጠብቁአት ዛሬ በጆሮአችሁ የምናገራትን ሥርዓትና ፍርድ ስሙ።” ዘዳግም 5፥1 #hufellow #dailyverse #devotion
ፈቃዱን መኖር ፈቃዱን ማወቅ "ስለዚሁ እኛ ደግሞ ይህን ከሰማንበት ቀን ጀምረን የፈቃዱ እውቀት መንፈሳዊ ጥበብንና አእምሮን ሁሉ እንዲሞላባችሁ እየለመንን፥ ስለ እናንተ ጸሎትን አልተውንም።" ቆላ 1፥9 #hufellow #dailyverse #devotion
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
Channel providing university registration updates, academic announcements, and educational opportunities for students in Ethiopia.
393.1K
subscribers
This is official Mekelle University Student Union Tg Channel #NewPresident Hagazi Negash #NewVP Mikiyas Haftamu
11.9K
subscribers
This channel shares official announcements, schedules, and meeting calls for local schools and teachers.
9.5K
subscribers
ይህ የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። This is FDRE TVT Institute official Telegram channel
12K
subscribers
Addis Ababa University
48K
subscribers