🔶የሚኪያስ ቸርነት ቀብር በድንገተኛ ህመም ሕይወቱ ያለፈው ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነት የቀብር ሥነ - ስርዓት ነገ ሰኞ ህዳር 14 ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን ይፈጸማል። ከቀብሩ ሥነ - ስርዓት አስቀድሞ የሙያ ጓደኞቹእና አድናቂዎቹ በተገኙበት ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ ቃሊቲ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ የሽኝት ሥነ - ስርዓት ይካሄዳል። እስካሁን ባለው የድምጻዊው የሕልፈት ምክንያት አለመታወቁን የጠቀሱት የስፑትኒክ አ…