2019 E.c Mid Year Exit Exam & NGAT Examinees Registration Notice
@EncodoCollege (opens in Telegram, new tab)
ይህ የኢንኮዶ ኮሌጅ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። የተለያዩ የመማር ማስተማር ማቴሪያሎችና የኮሌጁን ማስታወቂያዎች በዚህ ቻናል ይለቀቃሉ። 🙏🙏🙏 This is an official telegram channel of Encodo College. Learning modules, notices and vacancies related to the College will be posted here. 🙏🙏🙏
1,562
subscribers
subscribers
1.6K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
466
Engagement (ERR)
29.8%
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @EncodoCollege with live view counts
2019 E.c Mid Year Exit Exam & NGAT Examinees Registration Notice
You might also like these communities
0.1
Citation index
0.0
CBE Vacancy for 2017 & 2018 Graduates
#የ2019_አዲስ_ተማሪ_ምዝገባ_ላይ_ነን! #ኢንኮዶ_ኮሌጅ #ሙሉ_ዕውቅና_ያለው #የመጀመሪያ_ዲግሪ_ትምህርት_በአራት_ዓመት_የሚጠናቀቅ #በቀን_በኤክስቴንሽን_እና_በርቀት ➙ በማኔጅመንት ➙ በአካውንቲንግና ፋይናንስ #ሪሚድያል_ፕሮግራም_በቀን_እና_ኤክስቴንሽን ➙ Social Science ➙ Natural Science #ለምዝገባ_የሚያስፈልጉ 1. ከ 8 - 12 ውጤትና ትራንስክሪፕት 1 ኮፒ ወይም 2. በደረጃ 4 ለተመረቀ ከ8 - 10 ውጤት፣ ትራን…
👉 ለሁሉም ተማሪዎቻችን አገራዊ የዋጋ ግሽበቱን ተከትሎ የኮሌጁን ወጪዎች ቀደም ብሎ በነበረው ወርሃዊ ክፍያ መሸፈን አዳጋች በመሆኑ ወርሃዊ የትምህርት ክፍያ ማስተካከል ተገቢ ስለሆነ ከመስከረም ወር 2019 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የቀን እና የኤክስቴንሽን ተማሪዎች ክፍያ በወር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ መመዝገቢያ በሰሚስተር 200.00 /ሁለት መቶ/ ሲሆን የርቀት ተማሪዎች ክፍያ በሰሚስተር 2500.00 /ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር/ መ…
#NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል። ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ…
የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት እንዴት ማመልከት እንችላለን? ይህን ቪዲዮ ይከታተሉ👇👇
#Graduation2026
🎓 ለ2018 ዓ.ም ዕጩ ተመራቂዎቻችን በሙሉ በቅድሚያ እንኳን ደስ ያላችሁ ደስ ያለን እያልን 8ኛ ዙር የተማሪዎቻችን የምረቃ መርሃ - ግብር የሚከናወነው እሁድ ሐምሌ 12/ 2018 ዓ.ም ጧት 2:00 በወልድያ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት (High School) መሆኑን አውቃችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ እያሳሰብን ዝግጅታችን ያማረ ይሆን ዘንድ አሰላፊዎቻችን በሚያዘጋጁልን ቦታ በየዲፓርትመንታችን መቀመጥ የሚጠበቅብን መሆኑን እናሳውቃለን። 🎓 ኢንኮዶ ኮ…
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
ይህ ለ 2019 ዓ.ም የRemedial ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ነው ::
15.6K
subscribers
Channel providing university registration updates, academic announcements, and educational opportunities for students in Ethiopia.
393.1K
subscribers
This is official Mekelle University Student Union Tg Channel #NewPresident Hagazi Negash #NewVP Mikiyas Haftamu
11.9K
subscribers
This channel shares official announcements, schedules, and meeting calls for local schools and teachers.
9.5K
subscribers
ይህ የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። This is FDRE TVT Institute official Telegram channel
12K
subscribers
Addis Ababa University
48K
subscribers