የዲጄ ማህበራችንን እግር ኳስ ማሊያ ከስር ባለው ሊንክ በመምረጥ 100 ሺ ብር ማህበራችን እንዲያሸንፍ ምረጡ🔥 ይህን ሊንክ በመጫን ይምረጡ https://wanawsport.com/vote/#top የኢትዮጲያን ዲጄ ማህበር ካስተዋወቁልን ክፍሎች አንዱ የኢትዮጲያ ዲጄዎች ማህበር እግር ኳስ ቡድን ነው። ይህ ቡድን ላለፊት 10 አመታት በሚዲያ ካፖች በመሳተፍ የዲጄነት ሙያ በስፓርትም የካበተ መሆኑን ብዙ ዋንጫዎች በማምጣት አስመስክሯል።