የጠላቴን ራስ ቀጥቅጠህ ከመንጋጋው እኔን ነጥቀህ ቅዱስ ደምህን አፈስሳህ ለሙት ልጅህ ህይወት ሰጥተህ ታላቁ መዳን ድኛለሁ አሁንም መጽናት እሻለሁ። በጊዜውም አለጊዜውም በስምህ ፀንቼ ቆሜ ፊትህን ለማየት እጓጓለሁ ሩጫዬን ፈጽሜ ስለዚህ ፈቃድህ ይሁንልኝ ውዱ አባቴ በሰላም በጤና አድረሰኝ ከቤቴ። ስቅበዘበዝ መክረኽኛል ስተክዝ አፅናንተኽኛል ባቆስልህም ወደኽኛል ዘውትር ተሸክመኽኛል እስከዛሬ ችላኽኛል ቅዱስ ስምህ አቁሞኛል። ዘውትር በሁሉም ስፍ…