#አስደሳች ዜና ለቀን የዲግሪ መርሃ ግብር ፈላጊዎች በሙሉ
@BoLSDD (opens in Telegram, new tab)
This channel shares news and updates regarding employment, skills training, and educational programs.
1,343
subscribers
subscribers
1.3K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
108
Engagement (ERR)
8%
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @BoLSDD with live view counts
#አስደሳች ዜና ለቀን የዲግሪ መርሃ ግብር ፈላጊዎች በሙሉ
You might also like these communities
1.9
Citation index
0.0
የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ለኤረር የግብርና ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ የኔትወርክ መሰረተ ልማት ዝርጋታ ማቴሪያሎችን ድጋፍ አደረገ:: #EIPC ህዳር 3.2019 ዓ.ም ድሬዳዋ የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በዘርፉ ካካበተው ልምድና ከፍተኛ አቅም አኳያ በምስራቁ አካባቢ አጎራባች የሆኑ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆችን የመደገፍና በዘላቂነት የማብቃት ስራዎችን እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን በዚህም ለኤረር የግብርና ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ…
Media post
የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን የገበያ ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የሥልጠናና የውይይት መድረክ ተካሄደ የጥቃቅንና አነስተኛ ቅድመ ሞዴል ኢንተርፕራይዞች ያላቸውን የልማት አቅም በማሳደግ ከቅድመ ሞዴልነት ወደ ሞዴልነት እንዲሸጋገሩና የገበያ ዕድላቸውን እንዲያሰፉ ያለመ የሥልጠናና የውይይት መድረክ ተካሄደ። በመድረኩ ከሁሉም ወረዳዎች በቅድመ ሞዴልነት የተለዩ ኢንተርፕራይዞች ተሳትፈዋል። በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ሥራና ክህሎት…
Media post
የ2019 ዓ.ም የቴክኖሎጂ፣ የክህሎትና የተግባራዊ ምርምር ውድድሮችን በተሳካ ሁኔታ ለማከናወን ማስፈጸሚያ ዕቅድ ቀርቦ ውይይት ተካሄደ በ2019 ዓ.ም በድሬዳዋ አስተዳደርና በአገር አቀፍ ደረጃ የሚካሄዱትን የቴክኖሎጂ፣ የክህሎትና የተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድሮች በተቀናጀ፣ በዕቅድ የሚመራና ውጤትን ባማከለ መንገድ ለማከናወን የሚያስችሉ የዝግጅት ጉዳዮችን የሚመለከት ዕቅድን መሠረት ያደረገ ውይይት ተካሄደ። በውይይቱ የድሬዳዋ አስተዳደር…
Media post
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎን በነፃ እንድንለቅልዎ በ @ihsan_1213 በኩል ይላኩልን ሀላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው። ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!
12.6K
subscribers
በአማራ ክልል ከሚገኙ ድርጅቶችና ተቋማት ጋር በመተባበር ፡ ማንኛውም ስራ ነክ መረጃዎችን እንዲሁም ወቅታዊ የስራ ማስታወቂያዎችን በልዩ ሁኔታ በነፃ የሚተላለፍበት ምርጥ የመረጃ ምንጭ እንሆ በእጅዎ ፦ በተጨማሪም በተመጣጣኝ ዋጋ የማማከር አገልግሎት 👉…
15.5K
subscribers
በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክፍለ-ከተማዎች የሚወጡ የስራ ቅጥር ማስታወቅያዎች የሚለጠፉበት ቻናል። የስራ ቅጥር ማስታወቅያ ለማውጣት በዚህ ይላኩልን ፡ @lomijobs_support - ክፍያ የለውም 0932363939
2.1K
subscribers
ሐላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው። ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል! ስልክ ቁጥር፦ 0935395440 ማስታወቂያ ለመላክ፦ @HalalJobsSupport
41.6K
subscribers
This channel posts job vacancies and career opportunities.
12.7K
subscribers
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ:: Find job advertisements from newspapers, TV and radio, billboa…
375.9K
subscribers