#የትም_ሱቅ_የማታገኛቸው_ግን_የሚያስፈልጉህ_7_መድኃኒቶች፦ 1. ፍቅር 2. ሕልም 3. ተስፋ 4. ጓደኞች 5. ደስታ 6. ጊዜ 7. ሰላም እስቲ ከ7ቱ ያሉህን ኮመንት ላይ ጻፍልኝ
@seccessb (opens in Telegram, new tab)
#የዚህ ቻናል ዋነኛ አላማ 👉 የስነ-ልቦና ትምህርት 👉 የስነ-ልቦና ምክሮችን 👉 አነቃቂ ፅሁፍ እና አነቃቂ ንግግሮችን 👉መፅሐፍትን 👉ጥቅስ እና አባባሎችን 👉ፍልስፍና , ሳይንስ እና ጠቅላላ ዕዉቀትን በማቅረብ መልካም ስብዕናን ዕዉቀትን እና በጎ አሰተሣሠብን መገንባት ነዉ! ለአስተያየትዎ -
3,677
subscribers
subscribers
3.7K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
—
Engagement (ERR)
—
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @seccessb with live view counts
#የትም_ሱቅ_የማታገኛቸው_ግን_የሚያስፈልጉህ_7_መድኃኒቶች፦ 1. ፍቅር 2. ሕልም 3. ተስፋ 4. ጓደኞች 5. ደስታ 6. ጊዜ 7. ሰላም እስቲ ከ7ቱ ያሉህን ኮመንት ላይ ጻፍልኝ
You might also like these communities
0.1
Citation index
0.0
🇨🇳 ቻይና በትላልቅ የእርሻ ማሳዎች ላይ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የሚሠሩ አረም አጥፊ ማሽኖችን ሥራ ላይ አዋለች። እያንዳንዱ ማሽን ካሜራ ፣ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) እና ሌዘር የተገጠመለት ሲሆን፣ ካሜራው እፅዋቱን ሲቃኝ አርቴፊሻል ኢንተለጀንሱ ዋናውን ሰብል ከአረም በመለየት ሰብሉ እንዳይጎዳ ይጠብቃል። ይህ ማሽን አሁን ላይ ወደ አውስትራሊያ ተልኮ ጥቅም ላይ የዋለ ሲሆን በዚያ የሚገኙ ትላልቅ እርሻዎች ምንም ዓይነት የ…
#ድሃ_እንድትሆን_የሚፈልጉ_5_አካላት #5ተኛውን_ተጠንቀቀው! 1. ባንኮች ተበዳሪ ከሌለ ይከስራል 2. ብራንዶች ያንተ ቁጠባ ለገበያው ኪሳራ ነው 3. ትምህርት ታዛዥ ሰራተኛ እንጂ የገንዘብ ነፃነት ያለው መሪ አይፈጥርም 4. መንግስት በመካከለኛ ኑሮ አታሎህ ትልቅ የማሰብ ወኔህን ይሰልበዋል 5. ቤተሰቦችህ ህይወትህን በደሞዝ እንድትለውጥና በርካሽ እንድትሸጥ ያደርጉሃል የሚሊየነርነት_ፈጣን_መንገድ
#ባዶ_ነው_የሚሉህን_ነግሰህ_የምታሳፍርባቸው_5_ስልቶች፦ 1. ድምጽህን አጥፋ 👉 ትልቅ አሳ በትልቅ ጫጫታ አይያዝም፤ በዝምታ ስራ 2. የእውቀት ረሃብ ይኑርህ 👉 መነሻ የለኝም አትበል፤ መረጃ ካለህ ብር አለህ 3. በነፃ መስራትን አትፍራ 👉 መጀመሪያ ልምዱን ግዛ፤ በኋላ ብሩ ራሱ ይከተልሃል 4. ገጽህን አጠንክር 👉 መናቅና መገፋትን እንደ ነዳጅ ተጠቀምባቸው 5. ጨለማን እለፍ 👉 ተደብቀህ የምትጓዝባቸው ቀናት ለብርሃኑ ያበቁሃል በብ…
#ባዶ_ነው_የሚሉህን_ነግሰህ_የምታሳፍርባቸው_5_ስልቶች፦ 1. ድምጽህን አጥፋ 👉 ትልቅ አሳ በትልቅ ጫጫታ አይያዝም፤ በዝምታ ስራ 2. የእውቀት ረሃብ ይኑርህ 👉 መነሻ የለኝም አትበል፤ መረጃ ካለህ ብር አለህ 3. በነፃ መስራትን አትፍራ 👉 መጀመሪያ ልምዱን ግዛ፤ በኋላ ብሩ ራሱ ይከተልሃል 4. ገጽህን አጠንክር 👉 መናቅና መገፋትን እንደ ነዳጅ ተጠቀምባቸው 5. ጨለማን እለፍ 👉 ተደብቀህ የምትጓዝባቸው ቀናት ለብርሃኑ ያበቁሃል በብ…
Media post
#ማንም_የማይሰብረው_ወንድ_ሁን! #7_ወሳኝ_ዘዴዎች፦ 1. የስሜቶችህ ጌታ ሁን— እንዲመሩህ አትፍቀድላቸው። 2. ለምታምንበት ጠንክረህ ቁም— ብቻህን ብትሆን እንኳ። 3. የትኛውም ስድብ እና ትችት የማያናውጠው— ማንነት ገንባ። 4. ራስህን ኢነርጅህን ከሚበላው ማንኛውም ሰው አርቅ! 5. ትኩረትን አታሳድ— ይልቅ ችላ የማይሉት ያህል ሆነህ እደግ! 6. እጅግ ውዱ ዋጋህ ነውና— የውስጥ ሰላምህን ጠብቅ! 7. ሁሌም ራስህ ምንም ሀብት እንደሌለው…
#እውነቱ_ይሄ_ነው... ድህነትህ 👉 ሐብታም የምትሆንበት! አለማወቅህ 👉 ለማወቅ የምትጥርበት መገፋትህ 👉 ራስህን የምትችልበት ውፍረትህ/ቅጥነት 👉 ፈርጣም አካል የምትሰራበት ብቸኝነትህ 👉 ቤተሰብ የምትመሰርበት ምክንያቶች ናቸው እንጂ ተስፋ መቁረጫዎች አይደሉም። ስንፍናን_ማሸነፍ መጽሐፍ
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
የተለያዩ አጫጭር ማስታወሻዎችን እንዲሁም ለፕሮፋይል የሚሆኑ አስተማሪ ፁሁፎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ Onther ↓ https://t.me/latekrebu_zina Onther ↓ https://t.me/ahlul_jenah Grp @bezemut_anzemn كنتم…
5K
subscribers
በዚህ ቻናል 👉ቅዱሳት መጻሕፍት ይጠናሉ:: 👉መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ይቀርባሉ:: 👉 ለቅዱሳት መጽሐፍት ጥናት የሚያግዙ መጻሕፍት ይለቀቃሉ። ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ @Holy_scriptures
8K
subscribers
A wise man is one who has learned to restrain his desires.The lowest level of life is to live only within the bounds of desire.Most people have many desires bu…
26.6K
subscribers
Life skill development! You can contact me @DrEyobmamo
79K
subscribers
ይህ ቻነል ጓደኞቼ እና ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን YOUTUBE:- https://www.youtube.com/@Orthodox_Secular_FantahunWakie/videos ትዊተር፦ @fwakie FB:- https://www.facebook.com/fwakie B…
2.7K
subscribers
✓ሰላም የጌታ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም ወደ እዚህ ቤት መጣችሁ።🙌 ✓የእግዚአብሔርን ቃል እንጠያየቃለን ✓መልካም ጊዜ እንደሚሆንላችሁ አንጠራጠርም!!!! ✓የተከፈተው የካቲት 6 - 2016 ዓ.ም
21.1K
subscribers