ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019 የመጀመሪያ ዙር ቀሪ መርሃ ግብር ! ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019 ከ6ኛ እስከ 17ኛ ሳምንት ቀሪ የመጀመሪያ ዙር መርሃ ግብር እና የ2ኛ፣ 3ኛ እና 4ኛ ሳምንት ስድስት(6) ተስተካካይ ጨዋታዎች ይፋ ሆኗል። 6ኛ ሳምንት ህዳር 11/2019 በአዲስ አበባ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ስታዲየሞች ይጀምራል።
@Addistiweled (opens in Telegram, new tab)
ክለባችን በሶሻል ሚድያ አስተማማኝ በሆነ መልኩ በfb,YouTube,tiktok,instagram,twitter በመጠቀም ከፍተኛ ገቢ ሚያገኝበት መንገድ መፍጠር ነው✌ 💥ሙሉ መረጃ ✌ ትኩስ ዜናዎች ✌ የጨዋታ ዘገባዎች ✌ ታሪኮች
1,997
subscribers
subscribers
2K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
512
Engagement (ERR)
25.6%
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @Addistiweled with live view counts
ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019 የመጀመሪያ ዙር ቀሪ መርሃ ግብር ! ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019 ከ6ኛ እስከ 17ኛ ሳምንት ቀሪ የመጀመሪያ ዙር መርሃ ግብር እና የ2ኛ፣ 3ኛ እና 4ኛ ሳምንት ስድስት(6) ተስተካካይ ጨዋታዎች ይፋ ሆኗል። 6ኛ ሳምንት ህዳር 11/2019 በአዲስ አበባ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ስታዲየሞች ይጀምራል።
You might also like these communities
Committed to Service Excellence! Website - https://www.nibbanksc.com/ Webmail - [email protected] Gmail - [email protected]
0.5
Citation index
0.0
የሜዳ ለውጥ! የ20ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ኮካ ኮላ ዋንጫ ከዚህ ቀደም ረቡዕ ህዳር 02 እና ሐሙስ ህዳር 03/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታዲየም ሊደረጉ የታቀዱት ጨዋታዎች፣ ሜዳው እየተጎዳ በመሆኑና አስቸኳይ ዕድሳት ሊደረግለት ስለሆነ የሜዳ ለውጥ ተደርጎባቸዋል።በዚህም መሰረት ቀጣይ ጨዋታዎች በአበበ ቢቂላ ስቴድየም የሚካሄዱ ይሆናል።
😁😁😁😁😁 ከች😁😁😁
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው አለት አከናወነ ...........//............ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው እለት በሸራተን አዲስ ሆቴል አከናውኗል። በርካታ የክለቡ ደጋፊዎች በተገኙበት በዚህ ጉባኤ ላይ ብዙ አዳዲስ ዜናዎች የተሰሙ ሲሆን ጠቅላላ ጉባኤውም በርከት ባሉ ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎችን አሳልፏል።የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል…
የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አባላት በሙሉ🎤 የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የ2019 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤውን እሁድ ጥቅምት 22 ቀን 2019 ዓም በሸራተን አዲስ አዳራሽ ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ ያካሒዳል። በመሆኑም በአዲሱ የአመዘጋገብ ስርአት የተመዘገባችሁና በቀድሞው አሰራር የአባልነት መስፈርቱን ለ2019 ያጠናቀቃችሁ ማስረጃውንና ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ የስብሰባው ተሳታፊ እንድትሆኑ የስራ…
ለስፖርት ማኅበራችን ደጋፊዎች በሙሉ የስፖርት ማኅበራችንን በስቱዋርድነት ለማገልገል ፈቃደኛ የሆናችሁ ደጋፊዎቻችን ከጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም በጽ/ቤታችን በመገኘት እንድትመዘገቡ እየጠየቅን፣ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም በጽ/ቤቱ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በሚካሄደው የስቴዋርድ አጠቃላይ ስብሰባም እንድትገኙ በአክብሮት እንጠይቃለን። ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር
ልጆቻችን የwork rate ችግር የለባቸውም ፥ Heatmap ቢኖር ሁሉም ተጫዋቾች ሙሉ ሜዳውን ሲያካልሉ እንደነበር ማየት እንችላለን፡፥ የልፋታቸውን ፍሬ እንዲያገኙ ግን በነፃነት እንዲጫወቱ ማገዝ አለብን። Creativitን ማበረታታ አለብን። እያንዳንዱ ተጫዋች ራሱን መሪ እንዲያደርግ መገፋፋት አለብን።በዚያ መልኩ ጨዋታ ቀያሪ ተጫዋቾችን እንፈጥራለን፡፥ እኔ ትክክለኛውን ስብስብ እንደያዝን አምናለሁ። ነገሮች እየተሻሻሉ እንደሚሄዱም ምንም ጥ…
"እንደ አንድ ደጋፊ" የሚታየኝ ከሶስት ጨዋታዎች በኋላ ስለ ቡድናችን አቋም በደጋፊዎች ዘንድ ውይይት እያየሁ ነው። ውይይቱ ጥሩ ነው። ነገር ግን ውይይቱ እውነታውን ያገናዘበ መሆን አለበት። ግባችን ነጠላ ጨዋታ ማሸነፍን ወይም ዋንጫ መብላትን ብቻ ታሳቢ ያረገ ብቻ ሳይሆን ለአመታት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ የበላይ የሚሆን ሀይልን ስለመፍጠር ነው መሆን ያለበት። በእርግጥ አሁን ሜዳ ላይ እያየነው ያለነው ቡድን ልዩ የሆነ ጨዋታ የሚጫወት ቡ…
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
98.3K
subscribers
MD & App Developer
2.1K
subscribers
🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏 በዚህ ቻናል ለተማሪዎች ጠቃሚ ቲቶሪያሎችን እና የሚያነቡትን short note ማቴሪያሎች እንለቃለን፡፡ https://t.me/zsecrettrainingcenter
74.4K
subscribers
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and se…
222.4K
subscribers
Website: https://www.amharabank.com.et/ E-mail: [email protected] HQ, Ras Mekonnen Ave, Leghar Addis ababa, Ethiopia P.O.Box 28450 Code 1000 Swift code: A…
68.7K
subscribers
ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል ኢየሱስን ከፍ የሚያደርጉ ግጥሞች ፅሁፎች መዝሙሮችና ላይቭ ፕሮግራሞች ይኖሩናል አብረውን ይቆዩ
24.9K
subscribers