በኡጋንዳ ትምህርት ቤቶች የወጣው የፀጉር አቆራረጥ መመሪያ በጥቁር ሴቶች ላይ ተግባራዊ ተደርጎ በነጭ ሴቶች ላይ አለመተግበሩ ቅሬታ ፈጥሯል በመመሪያው መሰረት ጥቁር ሴት ተማሪዎች ፀጉራቸውን እንዲቆረጡ ሲገደዱ የውጭ ዝርያ ያላቸው ተማሪዎች ግን ፀጉራቸውን እንዲያሳድጉ መፈቀዱ አነጋጋሪ ሆኗል በበርካታ የኡጋንዳ ትምህርት ቤቶች ጥቁር ሴት ተማሪዎች ፀጉራቸውን አሳጥረው እንዲቆረጡ ሲገደዱ፣ የውጭ ሀገር ዝርያ ያላቸው ሴት ተማሪዎች ግን ፀጉራቸ…