🙏🙏🙏ሰላም ለዘባንኪ🙏🙏🙏 ሰላም ለዘባንኪ ዘተሐዝለት ቦቱ፥ ማርያም ድንግል ዘድንግልናሃ ክልኤቱ፥ ለዋሕደ አካል ሐና እምነ አካላት ሠለስቱ፥ ኮነቶ እመ ወለትኪ እንዘ አበ ምድር አልቦቱ፥ ወእም በሰማይ ኢሀለወት ሎቱ። ትርጉም ብጽዕት ሐና ሆይ ድንግል በክልኤ የምትባለውን ማርያም ድንግልን ላዘለ ጀርባሽ ሰላምታ ይገባል። ከሦስቱ አካል አንዱ አካል ለሆነው ለወልድ በምድር አባት ለሌለው ለእርሱ ልጅሽ እናቱ የሆነችለት ሐና ሆይ፤ እርሱ…