ቁርኣን በሙስሊሞች ዘንድ ከዘመናት በፊት በለውኽ መኽፉዝ بلوح محفوظ በሰማይ በተጠብቀው ሳጥን ውስጥ የኖረ ፍጡር እንኳን ያልሆነ ያልተፈጠረ ነው ራሱ ቁርኣንም ይህንኑ ይመሰክራል የቡርጆች ምዕራፍ البروج 85:21 بَلْ هُوَ قُرْآنٌ مَّجِيدٌ ይልቁንም እርሱ የከበረ ቁርኣን ነው፡፡ የቡርጆች ምዕራፍ البروج 85:22 فِي لَوْحٍ مَّحْفُوظٍ የተጠበቀ በኾነ ሰሌዳ ውስጥ ነው፡፡ የመከራይቱ ቀን ምዕራፍ الو…