📢 ለርቀት ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ! 👉18 ዓመትና ከዚያ በላይ ለኾናችሁ በርቀት ቃለ እግዚአብሔርን መማር ለምትፈልጉ በሙሉ 📍የምዝገባ ቦታ በአካል በሰ/ት/ቤቱ የትምህርት ክፍልና ቤተ መጻሕፍት ወይም በቴሌግራም @addis0512 ላይ "ለርቀት ትምህርት መመዝገብ እፈልጋለኹ" በማለት ጻፉልን። 📅 የምዝገባ ጊዜ ከኅዳር 5 እስከ 13 ቀን 2019 ዓ.ም 🕒 የምዝገባ ሰዓት 👉ከሠርክ 11:00 እስከ 2:00 ሰዓት 📞ለበለጠ መረጃ ☎️…