ውድ የ Thecla Medical ቤተሰቦች መልካም ዜና እንንገራችሁ። ከ January 6, 2026 ጀምሮ በ UAE ለመስራት የምትችሉበትን ፈተና ያለማንም እገዛ ራሳችሁ ፎርሙን ሞልታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ክፍያውንም ራሳችሁ ቀጥታ ለ DHA መክፈል የምትችሉ ሲሆን፤ አጠቃላይ ወጪውም አሁን ባለው የብር ምንዛሪ ከ 130-160ሺ ይፈልጋል። https፡//dha.gov.ae በዚህ link ገብታችሁ dataflow እና exam boo…