በዚህ ዓለም ብዙ ነገሮች ተስፋ ያስቆርጣሉ። ኢየሱስ ግን የማይለወጥና የማያሳፍር ተስፋ ነው።ኢየሱስ የአንድ ሕዝብ ብቻ ተስፋ አይደለም፤ ለሰው ሁሉ የተሰጠ ተስፋ ነው። የምታልፍበት ሕይወትህ፣ ያለህበት ሁኔታ ወይም የሚያጋጥምህ ፈተና ምንም ይሁን፣ በእርሱ ብቻ ተስፋ አድርግ። የፍጥረት ሁሉ ተስፋ በሆነው እግዚአብሔር መታመንና እርሱን ተስፋ ማድረግ ለዚህኛውም ለሚመጣውም ዓለም እረፍት ነው። ስለዚህ በእግዚአብሔር ላይ ብቻ አድርግ። ማቴዎስ 1…