የኢትዮጵያ ባህር ኃይል በአየር፣ በየብስ እና በባህር ዘመቻዎችን መፈጸም በሚያስችል መልኩ እንደገና መደራጀቱን አስታወቀ" ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ በቀጠለችበት በዚህ ወቅት፤ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል የወታደራዊ ዝግጁነት አቅሙን ከፍ አድርጎ ሙሉ በሙሉ እንደተዋቀረ ይፋ አደረገ። የባህር ኃይሉ አዲስ አደረጃጀትና ተልዕኮዎች የባህር ኃይል የሜዲያ ኃላፊ ኮማንደር ካሳሁን ኪዳኔ በሰጡት መግለጫ፣ ከለውጡ በፊ…