ርዕስ:- ለጌታው ታማኝ ባራያ መሪ ጥቅስ:- ማቴ 25፥14-30 አስተዋፆኦ 1. አውድ 2. የምሳሌው ትንተና 3. የምንማራቸው 3 ነገሮች:- 3.1. የጌታን ደግነት ማወቅ 3.2. የጌታን ጌትነት ማወቅ 3.3. የጌታን ዓላማ ማወቅ 4. መደምደሚያ @Romans148
@romans148 (opens in Telegram, new tab)
I am a Christian whose goal is to glorify God by serving others.
1,344
subscribers
subscribers
1.3K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
494
Engagement (ERR)
36.8%
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @romans148 with live view counts
ርዕስ:- ለጌታው ታማኝ ባራያ መሪ ጥቅስ:- ማቴ 25፥14-30 አስተዋፆኦ 1. አውድ 2. የምሳሌው ትንተና 3. የምንማራቸው 3 ነገሮች:- 3.1. የጌታን ደግነት ማወቅ 3.2. የጌታን ጌትነት ማወቅ 3.3. የጌታን ዓላማ ማወቅ 4. መደምደሚያ @Romans148
You might also like these communities
Officical Telegram channel of Mizan Television
12.4K
0.7
Citation index
3.8
I have been following Wes Huff's case over the past couple of days. I don't want to comment on that. But whenever weaknesses or sinful practices of God's servants come to light, I remember Luke 13:1-5. I take it as a call to repentance. Instead of focusing on analyzing and comme…
ይህን ማስተዋል መልካም ነው። ጽድቅ "በእምነት ብቻ" ማለት "ጽድቅ በእምነት ብቻ" የሚለውን አስተምህሮ በማመን መጽደቅ ማለት አይደለም። የመጀመሪያው በክርስቶስ ሥራ ላይ ባለ መታመን/መደገፍ/ መዳን ሲሆን፤ የኋለኛው አስተምህሮውን በመታመን መዳን ነው፤ ይህ ደግሞ ኦሪታዊነት (legalism) ነው። @Romans148
የእኔ አስተማሪ ሁሌ እንደሚለው "God is God; You are not." እኛ ሀገር በወጣቱ ዘንድ የሚደረጉ የነገረ-መለኮት ውይይቶች በአመዛኙ በሞደርን የአስተሳሰብ ዘይቤ የተቃኙ ይመስላሉ። እንደው ይህችን መጽሐፍ ብታነቧት ታተርፋላችሁ። እግዚአብሔርን በሰው መደብ ከመመዘን ድፍረትና በራሳችሁ ውስን አእምሮ "እግዚአብሔርን" ሰፍታችሁ ወደ ጣኦትነት እንዳትቀይሩ ይረዳችኋል። የመጽሐፉ አንኳር ሀሳብ በቅድመ…
የእኔ አስተማሪ ሁሌ እንደሚለው "God is God; You are not." እኛ ሀገር በወጣቱ ዘንድ የሚደረጉ የነገረ-መለኮት ውይይቶች በአመዛኙ በሞደርን የአስተሳሰብ ዘይቤ የተቃኙ ይመስላሉ። እንደው ይህችን መጽሐፍ ብታነቧት ታተርፋላችሁ። እግዚአብሔርን በሰው መደብ ከመመዘን ድፍረትና በራሳችሁ ውስን አእምሮ "እግዚአብሔርን" ሰፍታችሁ ወደ ጣኦትነት እንዳትቀይሩ ይረዳችኋል። የመጽሐፉ አንኳር ሀሳብ በቅድመ-ዘመናዊነት (premodern) የነበ…
በዚህ ቻናል ያላችሁ አንዳንዶቻችሁ እንዴት አንባቢ ልሁን ብላችሁ ጠይቃችሁኝ ታቃላችሁ። ይኸው ሸልፌክስ መልካም ሀሳብ ይዞ መጥቷል። ጊዜአችሁ የሚፈቅድ ከሆነ ተቀላቀሉ plz. ሰላም ወዳጆች ያው በቴሌግራም ላይ እንደምታውቁኝ እኔ የሆነ አሪፍ ነገር ጀምሬ እንደማልጨርስ ነው በperseverance እያመንሁ persevere ማላደርግ አይነት ☺️ ለነገሩ እናንተ እንደ ሃበሻ በሞቅታ ትጀምሩና ትንሽ እንደቆየ መስነፍ ስትጀምሩ እኔም በዛው ቸል እላ…
"አቤቱ፥ ሥራህ እጅግ ብዙ ነው፤ ሁሉን በጥበብ አደረግህ፥ ምድርም ከፍጥረትህ ተሞላች" ~መዝ 104፥4~ @Romans148
ኮብላዩን ልቤን.. አቤቱ የሚባክን ልብ አለኝ። አንተን ትቶ መሮጥ የሚሻ፣ የማያዋጣው ጋር የሚጠጋ፣ ያማያዘልቀው ላይ የሚንጠለጠል ክፉ ልብ አለኝ። እባክህ ውሰደውና አንተ ባለህበት አድርገው። ሌላ እንዳይሻ በመንፈስህ አትመው። እንዳይንቀለቀል፣ እንዳይባክን፣ ሌላ እንዳያይ በውበትህ ግርማ አሳውረው። እባክህን አንተን ትቶ እንዳይሮጥ በፍቅር ገመድ እሰረው። ከእስርህ ሊያመልጥ እንኳን ቢቃጣው እንዳይሸሽ ፈቃዱን ንፈገው። ያዘው አባቴ። ካንተ ው…
@worlds_lightChannel🎵 Music
6.3K
subscribers
@Urim7Channel✍️ Blogs & Personal
4.2K
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
This channel shares Islamic religious reminders, Quranic verses, and educational content.
1K
subscribers
ይህ የኤማሁስ ሚዲያ እና ፕሬስ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ላይ ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ከተከታታዮቻችን የሚመጡ ጥይቄዎችንም በዋናነት የምንቀበልበት ነው።
3.2K
subscribers
ይኽ መንፈሳዊ ፅሁፎችን፣ መፅሐፍቶችንና ትምህርቶችን የምናጋራበት ቻናል ነው። ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ!
41.1K
subscribers
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም] https://sileqelbachin1.com
44.5K
subscribers
A channel providing religious lectures and theological discussions in Amharic.
9.7K
subscribers