ለማንም ብዬ የምቀይረው ማንነት የለኝም። የተወለድኩት ራሴን ሆኜ ነው። እርቃኔን። ከልብስም ሆነ ከሀሳብም ንፁህ ሆኜ ተወልጃለሁ። የምኖረውም በራሴ ዓለም ነው።ዛሬ ተመልክቶኝ ነገ ለሚረሳው ገፅታዬ ምንም የምቀባባው ማሳመሪያ አልፈልግም።እንዲሁ እንዳለሁ ከተቀበሉኝ እሰይ።ካልሆነ ግን ገደል ይግቡ! ርዕስ፦ጥሪ ወደ ሞት ደራሲ፦አህመድ ሁስ(ሻድ) @poethaymi
@poethaymi (opens in Telegram, new tab)
በዚህ ቻናል የማይዳሰስ ጉዳይ የለም የተለያዩ አስገራሚ ታሪኮችን፣ ግጥሞችን፣ መጣጥፎችን፣ ወጎችን እንዲሁም በጥበባዊ እይታ የተቃኙ ሁሉ አይነት ጉዳዮችን እናይበታለን ሼር በማድረግ ቤተሰብ እናብዛ... እወዳችኋለሁ❤️ for any comment :- 👉 @Hamy_Hamy Subscribe 👇👇👇 https://www.youtube.com/@Yenemastawosha
2,096
subscribers
subscribers
2.1K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
—
Engagement (ERR)
—
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @poethaymi with live view counts
ለማንም ብዬ የምቀይረው ማንነት የለኝም። የተወለድኩት ራሴን ሆኜ ነው። እርቃኔን። ከልብስም ሆነ ከሀሳብም ንፁህ ሆኜ ተወልጃለሁ። የምኖረውም በራሴ ዓለም ነው።ዛሬ ተመልክቶኝ ነገ ለሚረሳው ገፅታዬ ምንም የምቀባባው ማሳመሪያ አልፈልግም።እንዲሁ እንዳለሁ ከተቀበሉኝ እሰይ።ካልሆነ ግን ገደል ይግቡ! ርዕስ፦ጥሪ ወደ ሞት ደራሲ፦አህመድ ሁስ(ሻድ) @poethaymi
You might also like these communities
0.3
Citation index
0.0
አብዛኛው ሰው ከኮሌጅ ወይም ከዩኒቨርሲቲ ከተመረቀ በኋላ፣ ትንሽዬ ሥራ ሲያገኝ «በቃ ሥራ አገኘሁ!» ብሎ እፎይ ይላል። ለምን እንደዚያ እንደሚያስብ ብትጠይቁት፣ ከተመረቀ በኋላ ሥራ ማግኘት እንኳን የማይቻል መስሎ ስለሚታየው ነው። ሥራ ማግኘቱ ብቻ እንደ ትልቅ እፎይታ ይቆጠራል። ከሕይወት የሚጠብቀውን ነገር ገና ከጅምሩ ዝቅ ስላደረገው፣ በዚያች ባገኛት ትንሽ ደሞዝ ውስጥ ታስሮ ይቀራል። ሰው ለራሱ የሚሰጠው ግምት ሲያንስ፣ የሚያገኘውም ውጤ…
በእግዚአብሔር ደጅ:መጠውለግ የለም!🤗
አንድ ሰው ያለምንም ምክንያት ድንገት ከመጠን በላይ ሲያሞግስህ ተጠንቀቅ! ልክ አዳኝ ወጥመድ ከማጥመዱ በፊት ማባበያ እንደሚያስቀምጥ፤ ከመጠን ያለፈ የሰው ውዳሴም ከጀርባው የተደበቀ ፍላጎት ወይም ቅናት አለው። በአጭሩ የሰው ልጅ ስሜት ቋሚ መሰረት የሌለው ተለዋዋጭ ማዕበል መሆንን ተረድተህ ሁሌም ራስህን ጠንቃቃ አድርግ! የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሕጎች ✍️ ሮበርት ግሪን @poethaymi
ያለፈውን ወይም የወደፊቱን ህይወቴን አልኖርም ። አሁን ብቻ ነው የሚያስደስተኝ ። ☺️☺️ ምንጊዜም በአሁን ላይ ማተኮር ከቻልክ ደስተኛ ሰው ትሆናለህ😉 @poethaymi
በሰዎች ዘንድ መወደድ ጥሩ ሊሆን ይችላል፤ ነገር ግን መከበርና መፈራት የበለጠ ዋስትና ይሰጥሃል። ሰዎች የሚወዱትን ሰው እንደ ሁኔታው በቀላሉ ሊከዱት ወይም ሊረሱት ይችላሉ፤ የሚያከብሩትንና የሚያስፈራቸውን ሰው ግን ለመካድ ሁለት ጊዜ ያስባሉ። ስለዚህ በደግነትህና በየዋህነትህ ብቻ ሰዎች እንዲጫወቱብህ አትፍቀድ፤ የራሳቸው ወሰን እንዳላቸው አሳያቸው። 📕ርዕስ፦ልዑሉ ✍️ደራሲ፦ ኒኮሎ ማኪያቬሊ @poethaymi
👉 “አንድ ሰው በእውነት እየተለወጠ መሆኑን ማወቅ ከፈለግክ… እነዚህን 3 ምልክቶች ተመልከት!” 1. #ለሁሉም_ነገር_ሰበብ_መፈለግ_ያቆማል። “እሱ ነው ያደረገው”፣ “እድሉ አልነበረኝም” ከማለት ይልቅ፣ “እኔ ምን ማድረግ እችላለሁ?” ብሎ መጠየቅ ይጀምራል። 2. #ሁሉንም_ሰው_ማስደሰት_ያቆማል። በፊት ሰዎች ምን ይላሉ ብሎ ይጨነቅ ነበር። አሁን ግን የሚያውቀውን ትክክል ለማድረግ ይሞክራል። ምክንያቱም ሁሉንም ሰው ማስደሰት የማይቻል ሥራ…
አንቺ እስክታነሽው ባ'ራቱም አቅጣጫ ራሱን የሚጥል:- ደመራ ነው ልቤ በናፍቆትሽ ችቦ ነድዶ የሚቃጠል። ✍️ Solomon_sahle @poethaymi
@discreet_girl10Channel🎵 Music
1.5K
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
Journalist-at-large
135.4K
subscribers
"ቶጳዝዮን"ማለት ቢጫ የከበረ ድንጋይ ፣ዕንቍ ማለት ነው። በተስፋ የተቃኘዉን ሀሳባችንን እና ስሜቶቻችንን በዕንቊ ቃላቶች እያዋዛን በብዕራችን የምንገልፅበት ምርጥ ቻናል ነው። ለማንኛውም አስተያየት👇👇 @Ediwub @Tirrubel
3.7K
subscribers
This channel provides updates, job vacancies, and banking services from a financial institution in Ethiopia.
11.7K
subscribers
ቅን መድረክ በቅን ቡድን አማካኝነት ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋት 2:30 እስከ 6:30 ድረስ በአለም ሲኒማ የሚዘጋጅ ታላቅ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ መድረክ ነው። ይህን ቻናል ለሚወዱት ሰው ያጋሩ!
11.6K
subscribers
ስለ አማራ ፋኖ መረጃ ይቀርብበታል! የህልውና ትግሉን የምትደግፉ ተቀላቀሉን!! ፋኖ ያሸንፋል! አማራውም ነፃ ይወጣል!! ለማንኛውም ጥቆማ ሃሳብ እና አስተያየት @Gion_press_Message_receiverbot ያናግሩን!
10K
subscribers
✨ትዝታማ አለሽ የለኝም ብትይኝ እኔም አላምንሽም በህይወት መንገድ ላይ ተራምደሽ ሳታልፊ ዛሬ ላይ አልቆምሽም፨ ህይወት ያለ ታሪክ ቀን ያለ ጨለማ መች ቶሎ ይመሻል ሰዉ ስለሆንሽ ብቻ ለሰዉ ምታወጊዉ ቅፅበት ይኖርሻል፨ ትዝታ አለሽ?አዉጊኝ ትዝታ አለኝ!ላ…
2.7K
subscribers