ለሴቶች ሲሰጥ የቆየው የዘመናዊ ግብርና እና ሥራ ፈጣሪነት ስልጠና በስኬት ተጠናቀቀ ህዳር 13/2019 ዓ.ም ++++++++++++++++++++++++++++++++++ የዩኒቨርሲቲው የማኅበረሰብ አሳታፊነት ዳይሬክቶሬት ከኢትዮጵያ ሴት ተመራማሪዎች ጋር በመተባበር ለሴቶች ሲሰጥ የቆየው የግብርና እና ሥራ ፈጣሪነት (Entrepreneurship) ስልጠና፣ የምስክር ወረቀት በመስጠት ኅዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም. በይፋ ተጠናቋል። ስልጠናው ሴቶች…