++#በሞት_ስለተለየኝ_አባቴ_ጥቂት_ነገር#+++ የአባቴ ስም ጌታቸው ይባላል፤ እድሜው ስንት እንደ ኾነ በእርግጠኝነት ባላውቅም፣ አብሮ አደጎቹ ሰማንያ ውስጥ እንደ ኾነ ነግረውኛል። አባቴ ልጆቹን በአጠቃላይ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ቤተ ክርስቲያን የሚወስድ፣ ሴቶችን ከሥርዓት የወጣ ልብስ እንዳይለብሱ፣ እግዚአብሔርን እንዲያከብሩ እጅግ በጣም ተግቶ ያሳደገ፤ እኔንም በሃይማኖቴ እንድበረታ ከልጅነት እጄን ይዞ ቤተ ክርስቲያን ኹሌ የሚወስደኝ ለሃይማ…