የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባጋጠመው የData breach ላይ ምርመራ መጀመሩን ገለፀ። የአፍሪካ ግዙፉ አየር መንገድ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የደንበኞች ታማኝነት ፕሮግራም በሆነው ShebaMiles ላይ በደረሰ የሳይበር ጥቃት ሳቢያ የደንበኞች መረጃ መመዝበሩን (Data Breach) ተከትሎ ምርመራ መጀመሩን አስታውቋል። አየር መንገዱ ለShebaMiles አባላት በላከው መልዕክት “በሲስተማችን ላይ በቅርቡ በተከሰተ ውስን የሳይበር ጥቃ…