https://t.me/+HT1vT3k9cfA5ZmRk
@mirahtyping (opens in Telegram, new tab)
እዚህ ቤት ረቡል አለሚን በብዛት ይወሳል እናም ጠቃሚ ሃሳቦች ግቡ ተሳተፉ 🤗 @Mirahtypingbot
382
subscribers
subscribers
382
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
—
Engagement (ERR)
—
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @mirahtyping with live view counts
https://t.me/+HT1vT3k9cfA5ZmRk
You might also like these communities
Officical Telegram channel of Mizan Television
12.4K
0.1
Citation index
0.0
Media post
َكَفَىٰ بِاللَّهِ وَكِيلً And Allah is sufficient as a Trustee🙌 Surah An-Nisa (4:132)
አንዳንድ ጊዜ ያሰፈልጉናል የምንላቸው ሰዎች፤ከአላህ ውጪ ማንም እንደማያስፈልገን ያስተምሩናል።
ሃገራት ፆም የጀመሩበት ሲለያይ ለይለቱል ቀድር እንዴት ነው የምትሆነው? ~ ለይለቱል ቀድር የምትገኘው:- 1. ከአመቱ ወራት ውስጥ በረመዷን ነው። 2. ከረመዷንም በመጨረሻዎቹ አስሮቹ ውስጥ። ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ تَحرَّوا ليلةَ القَدْر في العَشْر الأواخِر من رمضانَ "ለይለተል ቀድርን በረመዳን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ውስጥ ፈልጓት።" [አልቡኻሪይ ፡ 2020] [ሙስሊም፡ 1169] 3. ከአስሮቹ ይበል…
⚠️ዛሬ ማታ... ⏰ከረመዳን ሌሊቶች ሁሉ 'ለይለተል ቀድር' ትሆናለች ተብላ በጉጉት የምትጠበቀውና ትልቁን ግምት የምትወስደው 27ኛዋ ሌሊት ላይ ደርሰናል። ወንድም እህቶቼ… ዛሬ ማታ መተኛት በፍጹም አይታሰብም! አቅም ለማሰባሰብና ማረፍ ለምትፈልጉ አሁኑኑ ትንሽ አረፍ በሉ እንጂ፣ ሌሊቱን በሙሉ ንቁ ሆነን ልንጠብቀው ይገባል። ይህችን ታላቅ ሌሊት በከንቱ እንዳናባክናት፤ በሶላት እንቁም፣ ቁርኣንን እናንብብ፣ አንደበታችን በዚክር ይርጠብ። የሺ…
Media post
Media post
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
This channel shares Islamic religious reminders, Quranic verses, and educational content.
1K
subscribers
ይህ የኤማሁስ ሚዲያ እና ፕሬስ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ላይ ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ከተከታታዮቻችን የሚመጡ ጥይቄዎችንም በዋናነት የምንቀበልበት ነው።
3.2K
subscribers
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም] https://sileqelbachin1.com
44.5K
subscribers
ይኽ መንፈሳዊ ፅሁፎችን፣ መፅሐፍቶችንና ትምህርቶችን የምናጋራበት ቻናል ነው። ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ!
41.1K
subscribers
A channel providing religious lectures and theological discussions in Amharic.
9.7K
subscribers