በተለያዩ ምክንያቶች ልጅዎን መድረሳ ማስገባት ላልቻላችሁ ታላቅ የምስራች። መድረሳችን መዲነቱል ዑሉም ለልጆቾ ልዩ በሆነ ሁኔታ ከትምህርታቸው ጋር አመቺ በሆነ ሰዓት ቁርአንን ለማስተቀራት ዝግጅቱን ጨርሰዋል። በውጭም በሀገር ውስጥም ለምትገኙ በአማረኛም በ እንግሊዘኛ ቋንቋ በመረጡት ሁኔታ ልጆቾን ተቀብለን እናስቀራለን። ከቁርአንም በተጨማሪ የፊቅህ ሀዲስ የአዝካር የሲራ እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ደርሶችን ያገኛሉ። በሁለት ፈረቃ ማለትም ከሰኞ…