ሰይጣናዊ በሆነ የጭካኔ ግድያ፣ በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን በመርቲ እና በሺርካ ወረዳዎች ንጹሐን ወገኖቻችንን በማጣታችን ልባችን እጅጉን ተሰብሯል። የርኅራኄ አባት፣ የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆንኸው አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ፤ ሐዘንተኞችን አጽናና፤ የልባቸውንም ስብራት ጠግን፤ የቈሰሉትንም ፈውስ። እግዚአብሔር ሆይ፤ ሰውን በመልክህና በምሳሌህ የፈጠርኸው አንተ ነህ፤ የንጹሐን ደም በግፍ ሲፈስ ዝም አትበል። አቤቱ ከጭፍን ጥላቻና ጅምላዊ…